በክልሉ ያሉ ሃብቶችን ለመጠቀም የሚያስችሉ ተግባራት እየተከናወኑ መኾኑን የኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ...

ጎንደር፡ ጥር 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) "ጎንደር ታምርት፤ ያመረተችውን ትጠቀም" በሚል መሪ ቃል የባለሃብቶች ፎረም በጎንደር ከተማ እየተካሄደ ነው። የአማራ ክልል ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ ምክትል ኀላፊ ዮሐንስ አማረ በከተማዋ እና በአካባቢው ያለውን የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ...

ኢትዮጵያ በአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ አፍሪካውያን በአንድ ድምጽ እንዲደራደሩ እና ጥቅማቸውን እንዲያስጠብቁ ማስተባበሯ ተገለጸ፡፡

ባሕር ዳር: ጥር 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ የ28ኛው የአየር ንብረት ለውጥ ጉባዔ ውሳኔዎችን ለመተግበር ከሁሉም አጋር አካላት ጋር በትብብር ለመሥራት ቁርጠኛ መኾኗን የፕላንና ልማት ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ሚኒስቴሩ በተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች አዘጋጅነት በዱባይ ከተማ ካለፈው ኀዳር...

“ኢትዮጵያ የባሕር በር ማግኘቷ የማይመቻቸው ሀገሮች ወደብ በማግኘቷ ተጎድተው ሳይኾን ማደጓን በበጎ ስለማይመለከቱት ነው”...

ባሕር ዳር: ጥር 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በተገቢው የዲፕሎማሲ መንገድ እና በሰጥቶ መቀበል መርህ የባሕር በር የማግኘት መብት እንዳላት በአሜሪካ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር እና በዓባይ ግድብ የኢትዮጵያ ተደራዳሪ ቡድን መሪ ኢንጂነር ስለሺ በቀለ...

“ለመጭው ክረምት የአረንጓዴ ዐሻራ አንድ ነጥብ ሰባት ቢሊዮን ችግኞች እየተዘጋጁ ነው” የአማራ ክልል ግብርና...

ባሕር ዳር: ጥር 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ለ2016 ዓ.ም የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር አንድ ነጥብ ሰባት ቢሊዮን ችግኞች እየተዘጋጁ መሆኑን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ። ከአምስት ሚሊዮን በላይ ሰዎች በችግኝ ተከላው እንደሚሳተፉ ተገልጿል። የቢሮው ምክትል...

“የሻይ ተክል ልማት ወደ በእጥፍ ለማሳደግ ዘንድሮ ከፍተኛ ሥራ እየተሠራ ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ...

ባሕር ዳር: ጥር 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ እስካሁን ያላትን የሻይ ተክል ልማት ወደ እጥፍ ለማሳደግ ዘንድሮ ከፍተኛ ሥራ እየተሠራ መኾኑን ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ገልጸዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እንዳሉት እስካሁን የተተከለው እንዳለ፣...