በዞኑ ውጤት ማምጣት የቻሉ ሥራዎች ተሠርተዋል።
ጎንደር: ጳጉሜን 3/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የሚገኙ የተለያዩ ተቋማት "እመርታ ለዘላቂ ልማት" በሚል መሪ መልዕክት የፓናል ውይይት አካሂደዋል።
በፓናል ውይይቱ የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ግብርና መምሪያ፣ ገንዘብ መምሪያ፣ የኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት መምሪያ፣ የማዕድን ሃብት...
“የምሥጢር ቦታ፣ የጥበብ ገበታ”
ባሕር ዳር: ጳጉሜን 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አንተ ምድር ካየቻቸው አፍላጋት ሁሉ ትልቃለህ፤ አንተ ታሪክ ከሚያውቃቸው ወንዞች ሁሉ ትገዝፋለህ፤ አንተ በቅዱስ መጽሐፍ ስማቸው ከሰፈሩ አፍላጋት መካከል አንደኛው ነህ።
አንተ ከተመረጡት መካከል ተመርጠሃል፤ ከተለዩት ተለይተሃል፤ ከገዘፉት ሁሉ...
ከጎንደር የተወጣጡ የማኅበረሰብ ክፍሎች በአምቦ እና ወንጪ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ።
ባሕር ዳር: ጳጉሜን 3/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከጎንደር ከተማ የተወጣጡ የማኅበረሰብ ክፍሎች በኦሮሚያ ክልል አምቦ እና ወንጪ ታሪካዊ ሥፍራዎችን እና የተለያዩ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል።
በጉብኝት መርሐ ግብሩ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል፣ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የማኅበራዊ ዘርፍ አማካሪ...
መንግሥታት በአየር ንብረት ለውጥ ላይ የሚያሳልፏቸው ውሳኔዎች ተጠያቂነትን የሚያስከትሉ መኾን እንዳለባቸው የኬንያው ፕሬዝዳንት ዊሊያም...
አዲስ አበባ: ጳጉሜን 3/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኬንያው ፕሬዝዳንት ዊሊያም ሩቶ አፍሪካ አሁን በአየር ንብረት ለውጥ ላይ የተደመረ መፍትሔ እየወሰደች ነው ብለዋል።
በግል ብቻ የሚወሰዱ የመፍትሄ እርምጃዎች ዘላቂ መፍትሔ እንደማያመጡ በመገንዘብ ወደ ተደራጀ ሁነት አሕጉሪቱ እየመጣች...
“ኢትዮጵያ ለአየር ንብረት መፍትሔ ካበረከተቻቸው ፕሮጀክቶች ውስጥ የታላቁ የኢትዮጵያ የሕዳሴ ግድብ ተጠቃሽ ነው” ጠቅላይ...
አዲስ አበባ: ጳጉሜን 3/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሁለተኛው የአፍሪካ የአየር ንበረት ጉባኤ መክፈቻ ላይ የተገኙት የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የአየር ንብረት ለውጥ የመኖር ያለመኖር ጉዳይ ብቻ ሳይኾን ዋና የኢኮኖሚ ምሰሶ መኾኑን ተገንዝቦ መንቀሳቀስ...