“የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔን በስኬት ለማስተናገድ በቂ ዘግጅት ተደርጓል” የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ: ጥር 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች አገልግሎት ዛሬ በሰጠው መግለጫ የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔን በስኬት ለማስተናገድ በቂ ዘግጅት መደረጉን አስታውቋል፡፡ መግለጫውን የሰጡት የአገልግሎቱ ሚኒስትር ዴኤታ ሰላማዊት ካሳ በሀገሪቱ ሰሞኑን የተከበሩት የገና እና...

የአፍሪካ ኅብረት ስብሰባ እንደወትሮው በተሳካ መንገድ ለማከናወን ብሔራዊ ኮሚቴ ተቋቁሞ ወደ ሥራ መግባቱን የውጭ...

አዲስ አበባ: ጥር 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር መለስ ዓለም (ዶ.ር) ወቅታዊ የዲፕሎማሲ ሥራዎችን አስመልክተው መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸው ኢትዮጵያ በሰጥቶ መቀበል እና በጋራ ተጠቃሚነት መርኅ የምትሠራውን የመልማት ተግባር በጠንካራ...

በተፋሰስ ልማት ሥራዎች የአፈር እርጥበትን መጠበቅ በመቻሉ ምርታማ መኾናቸውን አርሶ አደሮች ተናገሩ።

ባሕር ዳር: ጥር 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የወልድያ ከተማ አሥተዳደር የ2016 ዓ.ም የተፈጥሮ ሃብት ልማት ማስጀመሪያ መርሐ ግብርን በአደንጉር ቀበሌ አካሂዷል። በከተማ አሥተዳደሩ 15 ተፋሰሶች መኖራቸውን የጠቀሱት የወልድያ ከተማ አሥተዳደር ግብርና መምሪያ ኀላፊ ደስታ ሞላ ተፋሰሶቹ...

የብልፅግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ ሀገራዊ፣ ቀጠናዊ እና ዓለም አቀፋዊ ሁኔታዎችን ገምግሞ ቀጣይ አቅጣጫዎችን እንደሚያስቀምጥ...

ባሕር ዳር፡ ጥር 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የብልፅግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ በወሳኝ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ በዛሬው እለት ውይይት በማድረግ ላይ ነው። ኮሚቴው ሀገራዊ፣ቀጠናዊ እና ዓለም አቀፋዊ ሁኔታዎችን በአግባቡ ገምግሞ ቀጣይ አቅጣጫዎችን የሚያስቀምጥ ይሆናል። ኢኮኖሚያዊ፣...

የአማራ ሕዝብ ለባሕል እና እሴቶቹ ዳብረው መቀጠል የሚያደርገውን አበርክቶ አጠናክሮ እንዲቀጥል የክልሉ ባሕልና ቱሪዝም...

ባሕር ዳር፡ ጥር 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ክረምቱ አልፎ የበጋው ፀሐይ ከመምጣቱ በፊት መሸጋገሪያ የኾነው ከሕዳር እስከ መጋቢት ድረስ ሃይማኖታዊ እና ባሕላዊ በዓላት በስፋት እና በድምቀት ይከበራሉ፡፡ በአማራ ክልልም በየአካባቢው በተለያዩ ስያሜዎች...