የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መጽሐፍትን በሁሉም ትምህርት ቤቶች እንደሚያሰራጭ የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ትምህርት...

ባሕር ዳር: ጥር 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አዲሱ ሥርዓተ ትምህርት በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ባሉ የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች መተግበር የጀመረው በዚህ ዓመት ነው። በ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች አዲሱ ሥርዓተ ትምህርት በዚህ ዓመት ይተግበር እንጅ የማስተማሪያ...

ከግጭት አዙሪት በመውጣት ሁሉም ለሰላም እንዲሠራ ተጠየቀ።

ደብረ ታቦር: ጥር 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ጎንደር ዞን ጉና በጌምድር ወረዳ በክምር ድንጋይ ከተማ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ሕዝባዊ ውይይት ተካሂዷል። በውይይቱ የአማራ ሕዝብ ጥያቄ የሚመለሰው በሰላም እና በምክክር መኾኑ ተነስቷል። በችግሩ ምክንያት ተማሪዎች...

ምሁራን ሀገራዊ መግባባት ላይ እንዲደረስ ሚናቸውን እንዲወጡ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አሳሰበ።

አዲስ አበባ: ጥር 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በሀገራዊ ምክክሩ የምሁራንን ሚና በተመለከተ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ምሁራን ጋር መክሯል። እንደ ሀገር ያሉትን አለመግባባቶች በምክክር ለመፍታት የተቋቋመው ብሔራዊ ምክክር ኮሚሽን በሕዝቡ እና አጋር አካላት ዘንድ...

“በድርቅ ለተጎዱ አካባቢዎች መንግሥት አፋጣኝ ሰብአዊ እርዳታ እያደረሰ ነው” የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ: ጥር 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ)መንግሥት ከተለየዩ አካላት ጋር በመተባበር አስቸኳይ ሰብዓዊ እርዳታ ለሚያስፈልጋቸው 3 ነጥብ 8 ሚሊዮን ወገኖች እርዳታ ማድረሱን የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሰላማዊት ካሳ በሰጡት መግለጫ...

“ሰላም ለማምጣት ወሳኙ እና አዋጩ ቁጭ ብሎ መነጋገር ነው” የክምር ድንጋይ ነዋሪዎች

ባሕር ዳር: ጥር 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ጎንደር ዞን ጉና በጌምድር ወረዳ በክምር ድንጋይ ከተማ በወቅታዊ ጉዳዮች የሕዝብ ውይይት እየተካሄደ ነው። በውይይቱ የደቡብ ጎንደር ዞን ዋና አሥተዳዳሪ ጥላሁን ደጀኔ፣ የደቡብ ጎንደር ዞን ብልጽግና ፓርቲ...