የውጭ ባለሀብቶች በኢትዮጵያ ኢንቨስት ለማድረግ ፍላጎት ማሳየታቸውን አምባሳደሮች ገለጹ።

ባሕር ዳር: ጥር 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በኢትዮጵያ ባሉ ምቹ የኢንቨስትመንት አማራጮች በርካታ ሀገራት ለመሰማራት ፍላጎት እንዳላቸው ኢትዮጵያን በተለያዩ ሀገራት የወከሉ አምባሳደሮች ተናገሩ። በተለያዩ የአለም ሀገራት ኢትዮጵያን የወከሉ አምባሳደሮች በሀገሪቱ እየተከናወኑ ያሉ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል፡፡ የልማት እንቅስቃሴዎቹም...

“ሚዲያዎች በመንግሥት አሠራር ውስጥ ግድፈቶች እንዲታረሙ የማሳየት ኃላፊነታቸውን ሊወጡ ይገባል” የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት...

ባሕር ዳር: ጥር 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሚዲያዎች በመንግሥት አሰራር ውስጥ ግድፈቶች እንዲታረሙ የማሳየት እና ተጠያቂነት እንዲሰፍን የማገዝ ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት አደም ፋራህ አሳስበዋል። ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ያስገነባውን የፋና ላምሮት ስቱዲዮ እያስመረቀ ሲሆን...

በኮምቦልቻ ከተማ የተሠሩ የልማት ፕሮጀክቶች ተመረቁ።

ደሴ: ጥር 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኮምቦልቻ ከተማ የተሠሩ የልማት ፕሮጀክቶች ለአገልግሎት ክፍት ኾነዋል። በምረቃ ፕሮግራሙ ላይ የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን፣ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የከተሞች ልማት ዘርፍ አስተባባሪ እና የከተማ እና መሰረተ...

የማዳበሪያ አቅርቦት ቀድሞ መድረስ ለምርት እድገታቸው ወሳኝ እንደኾነ የበጌምድር አርሶ አደሮች ተናገሩ።

ባሕር ዳር፡ ጥር 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የማዳበሪያ አቅርቦት ቀድሞ መድረስ መጀመሩ ለምርት እድገታቸው ወሳኝ እንደኾነ በደቡብ ጎንደር ዞን የጉና በጌምድር አርሶ አደሮች ተናግረዋል። ባለፈው ዓመት የታየውን የማዳበሪያ አቅርቦት እና በማዳበሪያ አቅርቦቱ መዘግየት ምክንያት...

“የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት የሀገሪቱን ተደራሽነት፣ ተደማጭነት እና ተፈላጊነት በሚያጎላ መንገድ ሊሆን ይገባል” የውጭ ጉዳይ...

አዲስ አበባ: ጥር 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ለሁለት ሳምንት ሲካሄድ የነበረዉ የአምባሳደሮች ዓመታዊ ስብሰባ ተጠናቋል። በማጠቃለያ መድረኩ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ተገኝተው ለሚሲዮን መሪዎች የሥራ አቅጣጫ መስጠታቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር...