በሀገር ውስጥ የክትባት መድኃኒት ማምረት የሚያስችል ፍብሪካ ለመገንባት የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ፡፡
አዲስ አበባ: ጥር 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የጤና ሚኒስቴር ከአጋር ድርጅቶች ጋር በመኾን በሀገር ውስጥ የተለያዩ የክትባት መድኃኒቶችን ማምረት የሚያስችል ፍብሪካ ለመገንባት የመሰረተ ድንጋይ አስቀምጧል።
የመጀመሪያ የኾነው የተለያዩ የክትባት መድኃኒቶች ማምረቻን ለመገንባት "የሺልድቫክስ ኢንተርፕራይዝ" ማስጀመሪያ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከሌሎች የአፍሪካ መሪዎች ጋር በጣልያን-አፍሪካ ጉባኤ እየተሳተፉ ነው።
ባሕር ዳር: ጥር 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከሌሎች የአፍሪካ መሪዎች ጋር በመሆን በጣልያን ጠቅላይ ሚኒስትር ጂዮርጂያ ሜሎኒ አስተናጋጅነት በተሰናዳው የጣልያን-አፍሪካ ጉባኤ ታድመዋል።
ጉባኤው "የጋራ እድገት ድልድይ" በሚል ጭብጥ እየተካሄደ ይገኛል።
በጉባኤው...
“በቆዬው ባሕል እና እሴት በመመካከር ችግሮችን መፍታት ይገባናል” ወይዘሮ ገነት ወንድሙ
ባሕር ዳር: ጥር 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) "የኢትዮጵያ ሰላም አስጠብቃለሁ፣ ምንዳን ለልጆቻችን አወርሳለሁ" በሚል መሪ ሀሳብ የደብረታቦር ከተማ አሥተዳደር እና የደቡብ ጎንደር ዞን ሴቶች በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል።
በመድረኩ የተገኙት ሴቶች የሰላም አምባሳደሮች እና...
በሐይቅ ከተማ አሥተዳደር የተገነቡ የልማት ፕሮጀክቶች ተመረቁ።
ደሴ: ጥር 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በክልል፣ በከተሞች ተቋማዊ እና መሠረተ ልማት ማስፋፊያ ፕሮግራም (ዩ አይ አይ ዲ ፒ) እና በከተማ አሥተዳደሩ በጀት ከ77 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው ፕሮጀክቶች በሐይቅ ከተማ ተመርቀዋል።
የቢሮ...
“በሙሉ አቅማችን ለጋራ ዓላማችን ስኬት እንሥራ” አቶ ይርጋ ሲሳይ
ባሕር ዳር: ጥር 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ)
የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ይርጋ ሲሳይ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልእክት "ያለንበት ሁኔታ እጅግ ተለዋዋጭ ውስብስብ ማኅበራዊ፣ ፖለቲካልና ኢኮኖሚ ችግሮች ያሉበት ግን ደግሞ በሕብረት መቆም...