ደብረ ታቦር ጎዳናዎቿን አስውባ፤ እልፍኞቿንም አሳምራ እንግዶቿን እየተቀበለች ነው።
ባሕር ዳር: ጥር 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ታሪካዊቷ ከተማ ደብረ ታቦር ለበዓለ መርቆሬዎስ ድግሷን ደግሳለች፣ ጎዳናዎቿን አስዋበለች፣ እልፍኞቿን አሰማምራለች። ጎደናዎቿ በተወዳጁ የሀገር ቀለም በአረንጓዴ ቢጫ ቀዩ ሠንደቅ አሸብርቀዋል። ዘወትር ግርማ የማይለያቸው አብያተ ክርስቲያናቱም በሀገር...
“አጅባር:- ምስጢር የተገለጠበት፤ ንጉሥ የሠረገበት”
ባሕር ዳር: ጥር 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ሊቃውንቱ ጉባኤያትን አደረጉበት፣ ስለ ሃይማኖት መከሩበት፣ ምስጢር ገለጡበት፣ የረቀቀውን ጥበብ በፈጣሪ እየተመሩ ነገሩበት፣ የከበደውን አቀለሉበት፣ ያልተፈታውን ፈቱበት፣ የደነደነውን ልብ በጥበባቸው አለዘቡበት።
ንጉሠ ነገሥቱ ሠርግ ሠረጉበት፤ የጠፋች...
የሀገሪቱን ሰላምና ደህንነት ለማረጋገጥ ለስድስት ወራት የታወጀው አስቸኳይ አዋጅ ለአራት ወራት ተራዘመ።
ባሕር ዳር፡ ጥር 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው አንደኛ ልዩ ስብሰባው አስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ለተጨማሪ አራት ወራት አራዝሞታል።
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ በርካታ ለውጦችን ማምጣቱ የተገለፀ ሲሆን ተጨማሪ ስራዎች...
የአካባቢያቸውን ጸጥታ የማረጋገጥ ኀላፊነታቸውን እንደሚወጡ የደጀን ዙሪያ እና የደጀን ከተማ አሥተዳደር ሠልጣኝ የጸጥታ አካላት...
ባሕር ዳር: ጥር 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የዜጎች ሰላም እንዲጠበቅ እና የሕግ የበላይነት እንዲከበር የጸጥታ አካላት የአመለካከት እና የክህሎት ሥልጠና በደጀን ከተማ አሥተዳደር እየተሰጠ ይገኛል። ሥልጠናው የሕዝብን ሰላም ለመጠበቅ እና ልማት እንዲቀጥል ለማስቻል ዓላማው ያደረገ ነው።...
“የዘንድሮው የመርቆሪዎስ በዓልና የፈረስ ጉግስ ከወትሮዉ በተለየ በዓድዋ ንግስቷ የእቴጌ ጣይቱ ብጡል የመታሰቢያ ሐውልትና...
የአማራ ክልል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ መንገሻ ፈንታው (ዶ.ር) በደብረታቦር ከተማ ነገ የሚከበረውን የመርቆሪዎስ በዓል አስመልክቶ ያስተላለፉት መልእክት።
በአማራ ክልል ከሚከበሩ ደማቅ በዓላት መካከል አንዱ የጥንተ ታሪክ ባለቤት በሆነችዉ በደብረታቦር ከተማ ጥር 25 የሚከበረዉ የመርቆሪዎስ...