እቴጌ ጣይቱ በደብረ ታቦር ከተማ ሐውልት ቆመላቸው።

ደብረ ታቦር፡ ጥር 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ብርሃን ዘ ኢትዮጵያ እቴጌ ጣይቱ በደብረ ታቦር ከተማ የመታሰቢያ ሐውልት ቆሞላቸዋል። እቴጌ ጣይቱ የተወለዱት ነሐሴ 12/1832 ዓ.ም በበጌምድር ደብረ ታቦር ነው። እቴጌዋ በደብረ ታቦር ኢየሱስ ቤተክርስቲያን ክርስትና...

በመካከር እና በመግባባት የቀደመ ሰላማችንን እንመልሳዋለን ሲሉ በምስራቅ ጎጃም ዞን የአነደድ ወረዳ ነዋሪዎች ተናገሩ፡፡

ደብረ ማርቆስ: ጥር 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሁሉም አንድ ኾኖ በመቆም፣ በመካከር እና በመግባባት የቀደመ ሰላማችንን እንመልሳዋለን ሲሉ በምሥራቅ ጎጃም ዞን የአነደድ ወረዳ ነዋሪዎች ተናግረዋል። ነዋሪዎቹ በተፈጠረው የሰላም መደፍረስ እና በመፍትሔዎቹ ዙሪያ ...

በደብረ ታቦር ከተማ በአንድ ግለሰብ የተሠራ የመማሪያ ክፍል ተጠናቅቆ ለአገልግሎት ክፍት ኾነ።

ደብረ ታቦር: ጥር 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር በአንድ በጎ ፈቃደኛ ግለሰብ የተሠራ አራት የመማሪያ ክፍል ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ኾኗል። የመማሪያ ክፍሉ በታቦር አንደኛ፣ መካከለኛ እና ልዩ ፍላጎት ትምህርት ቤት ነው...

ደብረታቦር – የድንቅ ባሕል እና ታሪክ ባለቤት ምድር!

ባሕር ዳር: ጥር 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በየዓመቱ ጥር 25 በፈረስ ጉግስ ትዕይንት እና በሌሎች ባሕላዊ ሁነቶች ደምቆ በደብረታቦር ከተማ የሚከበረው የመርቆሬዎስ በዓል የማይረሳ እና የተመልካችን ቀልብ የሚይዝ ልዩ ውበት ነው። ዛሬ በርካታ ፈረሰኞች ሰጋር...

ከ13 ሺህ በላይ የመንግሥት ሠራተኞች ሃብታቸውን ማስመዝገባቸው ተገለጸ፡፡

ደብረ ብርሃን: ጥር 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሥነ ምግባር እና ጸረ ሙስና ኮሚሽን ደብረብርሃን ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ሙስናን ለመከላከል በተሠራው ሥራ ከ13 ሺህ በላይ የመንግሥት ሠራተኞች ሃብታቸውን እንዲያስመዘግቡ ማስቻሉን ገልጿል። የአማራ ክልል መንግሥት...