“የአብሮነት መገለጫ የኾነው የሩፋኤል በዓል በዓባይ ወንዝ”

ባሕር ዳር፡ ጳጉሜን 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጳጉሜን 3 ዓመታዊው የሩፋኤል መንፈሳዊ በዓል የሚከበርበት ቀን ነው፡፡ በዓሉ በሁሉም አካባቢ የሚከበር በዓል ቢኾንም እንኳ በደጀን እና ጎሃ ጽዮን መካከል በዓባይ ወንዝ ሁለቱ ጠርዞች ላይ የሚከበረው አከባበር ግን...

በኩታ ገጠም የለማ የሰንዴ ሰብል ልማት ተጎበኘ።

ደብረ ብርሃን: ጳጉሜን 3/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "እመርታ ለዘላቂ ከፍታ" በሚል መሪ መልዕክት በደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ሳሪያ ቀበሌ በኩታ ገጠም የለማ የስንዴ ሰብል ተጎብኝቷል። የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ግብርና መምሪያ ኀላፊ መርሻ አይሳነው በከተማ አሥተዳደሩ...

የእንስሳት ተዋፅዖ ምርቶችን በስፋት ለማቅረብ እየተሠራ ነው።‎

ደብረ ማርቆስ: ጳጉሜን 3/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ‎የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር እንስሳት ሃብት ልማት መምሪያ የእንስሳት ተዋፅዖ ምርቶችን በስፋት ለማቅረብ እየሠራ እንደሚገኝ ገልጿል።‎ መምሪያው በከተማ አሥተዳደሩ ለማኅበረሰቡ ለዕርድ የሚኾኑ እንስሳት፣ የስጋ ደሮ እና እንቁላል ለገበያ ለማቅረብ...

በከተማ አሥተዳደሩ እመርታዊ ውጤት ማምጣት የቻሉ ሥራዎች ተሠርተዋል።

ጎንደር: ጳጉሜን 3/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ‎"እመርታ ለዘላቂ ከፍታ" በሚል መሪ መልዕክት የእመርታ ቀን በጎንደር ከተማ አሥተዳደር በፓናል ውይይት ተከብሯል። ‎ ‎በመድረኩ የከተማ አሥተዳደሩ የመንግሥት ሠራተኞች፣ ነዋሪዎች እና በኢንቨስትመንት ዘርፉ የተሰማሩ ባለሃብቶች ተገኝተዋል። ‎ ‎እንደ ሀገር የግብርና ዘርፉን በተገቢው...

ጎጅ ልማዳዊ ድርጊቶችን በመከላከል ረገድ ውጤታማ ሥራዎች ተከናውነዋል።

ባሕር ዳር: ጳጉሜን 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ‎አምረፍ ሄልዝ አፍሪካ የተባለ ግብረ ሰናይ ድርጅት የአማራ ክልል የሥራ መሪዎች በተገኙበት ትርጉም ያለው የወጣቶች ተሳትፎ፣ የጎጅ ልማዳዊ ድርጊቶች ሕግ ትግበራ እና በወጣቶች ሥነ ተዋልዶ ጤና ዙሪያ የውይይት...