የፍኖተ ሰላም ጤና አጠባበቅ ጣቢያን የአገልግሎት አሰጣጥ ማሻሻል ተችሏል።

ፍኖተ ሰላም: መስከረም 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ወይዘሮ ካሳነሽ አለኸኝ የፍኖተሰላም ከተማ ነዋሪ ናቸው። በፍኖተሰላም ጤና አጠባበቅ ጣቢያ የወሊድ ክትትል ሲያደርጉ ነው አሚኮ ያገኛቸው። በጤና ጣቢያው ከዚህ በፊት አልትራ ሳውንድ ባለመኖሩ እናቶች ወደ ግል ጤና ተቋማት...

ሰላም የየትኛውም ማኅበረሰብ የጋራ ፍላጎት እንደኾነ የሀገር ሽማግሌዎች ተናገሩ።

ደባርቅ: መስከረም 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ጎንደር ዞን አሥተዳደር በወቅታዊ ሰላም እና ጸጥታ ጉዳይ ከሀገር ሽማግሌዎች ጋር የውይይት መድረክ በደባርቅ ከተማ አካሂዷል። የሰሜን ጎንደር ዞን ዋና አሥተዳዳሪ ዲያቆን ሸጋው ውቤ እንደገለጹት ማኅበረሰባዊ የልማት እና የመልካም...

ሴቶችን ተጠቃሚ ለማድረግ አበረታች ሥራዎች እየተሠሩ ነው።

ደሴ: መስከረም 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከደሴ ከተማ አሥተዳደር ሴቶች ጋር በሰላም፣ በልማት እና በመልካም አሥተዳደር ዙሪያ ውይይት ተካሂዷል። አሚኮ ያነጋገራቸው የውይይቱ ተሳታፊዎች የሰላም እጦት በሴቶች ላይ አካላዊ እና ሥነ-ልቦናዊ ጉዳት እንደሚያደርስ ተናግረዋል። በከተማቸው ያለውን የልማት እና...

ዲጂታል ኢትዮጵያን ለመገንባት እየተሠራ ያለው ሥራ ውጤታማ መኾኑን የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ እና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት...

አዲስ አበባ: መስከረም 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ እና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት "ጉዞ ወደህዋ" በሚል መሪ መልዕክት ያሠለጠናቸውን ተማሪዎች አስመርቋል። የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ እና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት በአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ስር ባሉ የ2ኛ ደረጃ ትምህርት...