”ደብተር እየተሰጠኝ እንዴት እኔ ተኝቼ አድራለሁ?” ድጋፍ የተደረገለት ተማሪ

ባሕር ዳር: መስከረም 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አንድ ደርዘን ደብተር ለአንድ ተማሪ ለመደገፍ በሚደረገው ዘመቻ ተቋማት ድጋፋቸውን ቀጥለዋል። የዓባይ የሕትመት እና የወረቀት ፓኬጅንግ ፋብሪካ፣ ዴቨሎፕመንት ኤክስፐርቲስ ሴንተር (ዴክ) እና የአማራ ክልል የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ለተማሪዎች ድጋፍ...

የሚፈለገውን ዕድገት ለማምጣት ሰላምን በማረጋገጥ ለጋራ ሕልም በጋራ መሥራት ይገባል።

ደብረብርሃን፡ መስከረም 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ሸዋ ዞን እና በደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር በሰላም እና ጸጥታ ዙሪያ ያተኮረ መድረክ በደብረ ብርሃን ከተማ ተካሂዷል፡፡ በምክትል ርእሰ መሥተዳደር ማዕረግ የከተማ ዘርፍ አሥተባባሪ እና የአማራ ክልል የከተማ እና...

መንግሥት ዓለም አቀፍ መርሕን ተከትሎ የባሕር በር ጥያቄን ለመፍታት የሚያደርገው ጥረት አበረታች ነው።

ደባርቅ: መስከረም 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ያነሳችው የባሕር በር የጋራ ተጠቃሚነት ጥያቄ ፍትሃዊ እና መርህን የተከተለ መኾኑን አሚኮ ያነጋገራቸው በሰሜን ጎንደር ዞን የተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ ነዋሪዎች ገልጸዋል። ኢትዮጵያ የነበራትን የባሕር በር በታሪክ አጋጣሚ ብታጣም ሕጋዊነትን...

ትምህርት አቋርጠው የከረሙ ተማሪዎች ለመማር መዘጋጀታቸውን ገለጹ።

ባሕር ዳር፡ መስከረም 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል በገጠመው የጸጥታ ችግር ምክንያት በርካታ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ ውጭ ኾነው ከርመዋል። እነዚህ ተማሪዎች ትምህርት አቋርጠው በመክረማቸው በእጅጉ መቆጨታቸውን ለአሚኮ ተናግረዋል። አሁን ለመማር ራሳቸውን ማዘጋጀታቸውን በመጠቆም። ተማሪ መስከረም...

”ዛሬ አግዘን ያስተማርናቸው ልጆች ነገ ሀገር እንዲያግዙ የቤት ሥራ እየሰጠናቸው ነው” ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር፡ መስከረም 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) ከሠራተኞቹ በተሠበሠበ ገንዘብ የገዛውን የትምህርት ቁሳቁስ ለትምህርት ቢሮ አስረክቧል። በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ ዘርፍ አሥተባባሪ እና የትምህርት ቢሮ ኀላፊ ሙሉነሽ ደሴም (ዶ.ር) ድጋፉን ተረክበዋል። ድጋፉ...