የወባ በሽታ ስርጭትን ለመቀነስ ምን እየተሠራ ነው?
ባሕር ዳር: መስከረም 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የወባ በሽታ በወባ ትንኝ ንክሻ አማካኝነት የሚመጣ አደገኛ በሽታ ነው። በሽታው በተለይም በክረምት መግቢያ እና መውጫ ላይ ለትንኞች መራባት ምቹ ጊዜ በመኾኑ ሥርጭቱ ከፍተኛ ነው። በአማራ ክልል በከፍተኛ...
ለመስቀል ደመራ በዓል ዝግ የሚሆኑ መንገዶችን የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ ይፋ አድርጓል።
ባሕር ዳር: መስከረም 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ ዛሬ መስከረም 16 ቀን 2018 ዓ.ም የሚከበረው የመስቀል ደመራ በዓልን ምክንያት በማድረግ በባሕር ዳር ከተማ ለተሸከርካሪ ዝግ የሚኾኑ መንገዶችን የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር ፖሊስ...
” በመስቀል ብርሃን ወደ ሰላም ልንሸጋገር ይገባል” ብጹዕ አቡነ ዘካርያስ
ፍኖተ ሰላም: መስከረም 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የምዕራብ ጎጃም ሀገረ ስብከት የመስቀል በዓል በድምቀት እንዲከበር ዝግጅት ማድረጉን አስታውቋል።
በኢትዮጵያ ከሚከበሩ የአደባባይ ሃይማኖታዊ በዓላት መካከል የመስቀል በዓል አንዱ ነው።
የምዕራብ ጎጃም ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖዶስ...
ወርልድ ቪዥን ግብረ ሰናይ ድርጅት 300 ለሚኾኑ ተፈናቃዮች ድጋፍ አደረገ።
ደባርቅ: መስከረም 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ወርልድ ቪዥን የተሰኘ ግብረ ሰናይ ድርጅት ከተለያዩ ቦታዎች ተፈናቅለው በደባርቅ ወረዳ ለሚገኙ የማኅበረሰብ ክፍሎች ድጋፍ አድርጓል።
ከተለያዩ ቦታዎች ተፈናቅለው በደባርቅ ወረዳ የሚገኙ 300 የሚኾኑ የማኅበረሰብ ክፍሎች ናቸው የዓይነት ድጋፍ የተደረገላቸው።...
ምዘናን እያጠናከሩ ውጤታማ ሥራዎችን መሥራት እንደሚገባ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ አሳሰቡ።
ባሕር ዳር: መስከረም 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የ2017 በጀት ዓመት የክልል ተቋማት፣ መሪዎች ምዝና ውጤት ግምገማ እና ዕውቅና መድረክ ተካሂዷል።
የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የምዘና ሥርዓትን እያጠናከሩ ውጤታማ ሥራዎችን መሥራት እንደሚገባ አሳስበዋል።...








