“ከፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር በተለያዩ ዘርፎች ላይ አጠቃላይ ውይይት አካሂደናል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ...

ባሕር ዳር፡ መስከረም 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ከፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር በተለያዩ ዘርፎች ላይ አጠቃላይ ውይይት አካሂደናል ብለዋል።እነዚህም...

በመስቀሉ ይቅር እንደተባልን እኛም እንዲሁ ይቅር እንባባል።

ባሕር ዳር፡ መስከረም 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) መስቀል ሰቀለ ከሚለው የግዕዝ ቃል የወጣ ሲኾን ጥሬ ፍቹ መስቀል ማለት መስቀያ፣ ማንጠላጠያ ማለት ነው፡፡ ሚስጥራዊ ትርጉሙ ግን መስቀል ማለት መከራ፣ የክርሲቲያኖች አርማ፣ የአጋንንት መቅጫ፣ የክርስቶስን ፍጹም ፍቅሩን ማየት...

“በመደመር ደመራ እየተመራን፣ በትጋት እየቆፈርን፣ የኢትዮጵያን ብልጽግና እናወጣዋለን” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ባሕርዳር፡ መስከረም 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ለመስቀል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። እንኳን ለመስቀል በዓል አደረሳችሁ የመስቀል በዓል ሲታሰብ እውነት ተቀብራ እንደማትቀር እናስባለን። መስቀሉ የተቀበረበት ቦታ ተራራ ሠርቶ ነበር። የቀበሩት ሰዎች...

“መስቀሉ በመስቀለኛ ስፍራ”

ባሕር ዳር: መስከረም 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከተራሮች ሁሉ ተመርጣ የከበረች፣ ጥበበኛ ተጨንቆ የሠራት የጥበብ ውጤት የምትመስል ግን የተፈጥሮ ገጸ በረከት በአካል ተገኝተው የተመለከቷት፤ ሁሉ የተደነቁባት ገራሚ ምድር ናት ግሸን ደብረ ከርቤ። ግሸን ደብረ ከርቤ ከደሴ...

“የሰላምን ዋጋ ከመስቀሉ መማር ይገባል” ብጹዕ አቡነ ሚካኤል

ደብረታቦር፡ መስከረም 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የመስቀል በዓል በአደባባይ ከሚከበሩ ሃይማኖታዊ በዓላት መካከል አንዱ ነው። በዓለም የቅርስ መዝገብ (ዩኔስኮ) ከሰፈሩት የማይዳሰሱ ቅርሶች ውስጥ የኾነው ይህ በዓል በድምቀት ከሚከበርባቸው አካባቢዎች መካከል የደብረታቦር ከተማ አንዷ ናት። የደቡብ ጎንደር...