ባለሃብቶች ገብተው እንዲያለሙ ምቹ ሁኔታ መፈጠሩን የደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ጥር 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት መምሪያ "ኢትዮጵያ ታምርት እኛም እንሸምት" በሚል መሪ መልዕክት የጎዳና ላይ ትርኢት አካሂዷል። ባለፉት ዓመታት በተከሰተው ግጭት ከተጎዱ ዘርፎች ውስጥ አንዱ የኢንቨስትመንት ዘርፉ...

45 ነጥብ 4 ቢሊዮን ብር ብድር ማሰራጨቱን በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የደብረ ብርሃን ዲስትሪክት አስታወቀ።

ደብረብርሃን፡ ጥር 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደብረ ብርሃን ዲስትሪክት "የእርስዎ እርካታ የባንካችን ስኬት" በሚል መሪ ቃል የደንበኞችን ሳምንት በውይይት አክብሯል። በውይይቱ ላይ የዲስትሪክቱ ዳይሬክተር ሮቤል ጨበር እንደገለጹት መድረኩ የደንበኞችን አስተያየት በመቀበል አገልግሎትን ይበልጥ...

“የአገው ልክ ሰብዓዊነት እና ኢትዮጵያዊነት ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

ባሕር ዳር: ጥር 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 86ኛው የአገው ፈረሰኞች በዓል በእንጅባራ ከተማ እየተከበረ ነው። በዓሉ "የአብሮነት ቅርስ፣ የሰላም ውርስ" በሚል መሪ መልዕክት ነው እየተከበረ የሚገኘው። በክብረ በዓሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፣ የአማራ ክልል ርእሰ...

“መቅደላ አፋፉ ላይ ጩኸት በረከተ የሴቱን አናውቅም ወንድ አንድ ሰው ሞተ”

ደሴ: ጥር 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በ19ኛው መቶ ክፍለ ዘመን የኢትዮጵያ አይበገሬነት እና የእጅ አልሰጥም ባይነት ታሪክ የተጻፈበት ታሪካዊ ቦታ ነው መቅደላ አምባ። "የመቅደላ አምባ ታሪካዊ ቦታ ቅርስ እና አካባቢ ጥበቃ ለዘላቂ የቱሪዝም ልማት" በሚል ርዕስ...

”የአገው ሕዝብ ለሰላም እና ለእድገት ታታሪነቱን አጠናክሮ መቀጠል አለበት” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

ባሕር ዳር: ጥር 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 86ኛው የአገው ፈረሰኞች በዓል በእንጅባራ እየተከበረ ነው። በበዓሉ ላይ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የአገው ሕዝብ እና ፈረስ ለዘመናት ቁርኝት ያላቸው፣ በባሕል፣ በሰላም እና በልማት...