ምርጫ፣ ሰላም እና ልማት ላይ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሠራ ነው፡፡
ደሴ: መጋቢት 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኅላፊዎች በደቡብ ወሎ ዞን እየተከናወኑ ያሉ የፓርቲ እና የመንግሥት ሥራዎችን የሚገመግም የውይይት መድረክ በደሴ ከተማ አካሂደዋል።
ግንቦት 24/2018 ዓ.ም ሰባተኛው ሀገራዊ ምርጫ ሰላማዊ፣ ዴሞክራሲያዊ እና ፍትሐዊ...
ወሎ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎቹን አስመረቀ፡፡
ደሴ: መጋቢት 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ወሎ ዩኒቨርሲቲ በመጀመርያ እና በሁለተኛ ዲግሪ እንዲሁም በመማር ማስተማር ሥነ ዘዴ ለ18ኛ ጊዜ ያሠለጠናቸውን 1ሺህ 444 ተማሪዎችን አስመርቋል።
የወሎ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት አወል ሰይድ (ዶ.ር) በጥሩ የሥነ ምግባር ሙያ ሠልጥናችሁ ለምረቃ...
“በየሄዳችሁበት የሰላም አምባሳደር ኹኑ” የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ
ደሴ: መጋቢት 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ መካነሰላም ግቢ ተማሪዎችን እያስመረቀ ነው።
"ከዩኒቨርሲቲው እውቀትና ክህሎትን አግኝታችሁ ዛሬ ለመመረቅ የበቃችሁ ተማሪዎች እንኳን ደስ ያላችሁ" ያሉት የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ መካነሰላም ግቢ ኤክስኪዩቲቭ ዳይሬክተር አብዱሮህማን አወል ሳይማር...
የ51 A+ እና የሁለት ዋንጫዎች ባለክብር ሴት ከመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ!
ደሴ: መጋቢት 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ በጊምባ እና በመካነሰላም ግቢ በስድስተኛው ዙር 698 ተማሪዎችን አስመርቋል። ዩኒቨርሲቲው ካስመረቃቸው ተማሪዎች ውስጥ 241 ሴቶች ናቸው።
የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን ሲያስመርቅ 51A+ እና ስድስት A በማምጣት አራት...
“ጎንደርን በመወከል መወዳደር የሚያኮራ ነው” አቶ አገኘሁ ተሻገር
ጎንደር: መጋቢት 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ብልጽግና ፓርቲ ጎንደር ከተማን ወክለው ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የሚወዳደሩ እጩዎችን የማስተዋወቅ መርሐ ግብር አካሂዷል።
ፓርቲው የሕዝብ ተወካዮች እና የክልል ምክር ቤት አባላት እጩዎቹን ነው በጎንደር ከተማ ያስተዋወቀው።
አቶ አገኘሁ ተሻገር እና...








