ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በፓሪስ የሚገኘውን የኖትረዳም ካቴድራልን ጎበኙ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በፓሪስ የሚገኘውን የኖትረዳም ካቴድራልን ጎበኙ።
ጉብኝቱ ለኢትዮጵያ ትርጉም ያለው ትምሕርት የሰጠ ነው። ከላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት፣ ጎንደር ፋሲለደስ እስከ አባጅፋር ጅማ ቤተመንግሥት እና በርካታ ቅርሶች ድረስ አቻ የማይገኝለት የታሪክ...
ኢትዮጵያ ከዚህ በፊት እንደነበረው የቀይ ባሕር እና የባሕረሰላጤው አካባቢ ተመልካች አትኾንም።
አዲስ አበባ: ግንቦት 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሦስተኛው የቀይ ባሕር እና የባሕረሰላጤው አካባቢ ውይይት በአዲስ አበባ እየተካሔደ ነው። ውይይቱ "የባሕረሰላጤው እና የአፍሪካ ቀንድ ሀገራት ትብብርን ማሰስ" የሚል መሪ መልዕክት አለው። ኢትዮጵያ የባሕር በር የሌላት ሀገር...
ሀገር በመገንባት ረገድ የጤና ባለሙያዎች ድርሻ ከፍተኛ ነው።
ባሕር ዳር: ግንቦት 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር "ለሀገራዊ ለውጥ የጤና ባለሙያዎች ሚና" በሚል መሪ መልዕክት በከተማ አሥተዳደሩ ጤና መምሪያ ሥር ከሚገኙ የጤና ባለሙያዎች እና ሠራተኞች ጋር የውይይት መድረክ በባሕር ዳር ከተማ...
“ሁሉን አካታች ለኾነው የኢትዮጵያ ዕድገት ቴክኖሎጂ ወሳኝ ድርሻ አለው” ፕሬዝዳንት ታየ አጽቀሥላሴ
አዲስ አበባ: ግንቦት 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምሥራቅ አፍሪካ የመጀመሪያ የኾነው የኢትዮጵያ ቴክኖሎጂ ኤክስፖ "ኢቴክስ 2025" በአዲስ ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል መካሄድ ጀምሯል። የኢፌዲሪ ፕሬዝዳንት ታየ አጽቀሥላሴ በመድረኩ ላይ ተገኝተው እንዳሉት ደኅንነቱ የተጠበቀ መረጃ እና...
በወቅታዊ የጤና አገልግሎት ዙሪያ ከጤና ሚኒስቴር የተሰጠ መግለጫ፦
ባሕር ዳር: ግንቦት 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጤና ሚኒስቴር ለማኅበረሰባችን ጥራቱን የጠበቀ እና ፍትሐዊ የጤና አገልግሎትን ተደራሽ ለማድረግ የጤና ፖሊሲ እና ስትራቴጂ በመቅረጽ የኅብረተሰቡን ባለቤትነት ባረጋገጠ መልኩ ሥራዎችን በትኩረት እያከናወነ መኾኑ የዓደባባይ ሃቅ ነው።
ምክንያቱም መቼም...