ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ከአዘርባጃን ሪፐብሊክ የፐብሊክ ሰርቪስ እና ማኅበራዊ ፈጠራ ተቋም ሊቀ...

ባሕር ዳር: ሰኔ 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ከአዘርባጃን ሪፐብሊክ የፐብሊክ ሰርቪስ እና ማኅበራዊ ፈጠራ ተቋም ሊቀ መንበር ኦልቪ ሜዲዬቭ ጋር ተወያይተዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት...

ዝናብ አጠር በኾኑ አካባቢዎች ለሚገኙ አርሶ አደሮች የዝናብ ውኃ ማጠራቀሚያ ቴክኖሎጅዎችን በማስተዋወቅ ተጠቃሚ ለማድረግ...

አዲስ አበባ: ሰኔ 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 6ኛው የአፍሪካ የውኃ ማቆር ፕሮጀክት በሰሜን ሽዋ ዞን ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ አረርቲ ከተማ ተጀምሯል። "የኢትዮጵያ የዝናብ ውኃ አጠቃቀም ማኅበር" በኢትዮጵያ ሕጋዊ ሰውነት ያገኘ መንግሥታዊ ያልኾነ ተቋም ነው። ማኅበሩ ዝናብ...

“የሥራ ውርሳቸው በሔራዊ ምልክቶች እና በሚወክሉት የእድገት ትእምርት ሲታወስ ይኖራል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ...

ባሕር ዳር: ሰኔ 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ዘርፍ ፈር ቀዳጅ በነበሩት አልቤርቶ ቫርኔሮ ሕልፈት የተሰማቸውን ሐዘን ገለፁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባጋሩት መልዕክት ከ1950ዎቹ ጀምሮ በኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከአሜሪካ ማሪን ኮርፕስ ጄኔራል እና አፍሪኮም አዛዥ ጄነራል...

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከአሜሪካ ማሪን ኮርፕስ ጄኔራል እና አፍሪኮም አዛዥ ጄነራል ማይክል ላንግሌይ ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የአሜሪካ ማሪን ኮርፕስ ጄኔራል...

እናት ባንክ በሴቶች አቀፍ የባንክ አገልግሎት በኢትዮጵያ ቀዳሚ ነው።

አዲስ አበባ፡ ሰኔ 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) እናት ባንክ በኢትዮጵያ የባንክ ዘርፍ የ2025 የባንኮች የሥርዓተ ፆታ አካታችነት ምዘና መስፈርት መሠረት በሴቶች አቀፍ የባንክ አገልግሎት ከሌሎች 30 ባንኮች ተሽሎ በመገኘት ቀዳሚ ባንክ መኾኑ ተገልጿል። ይህ ዕውቅና የኢትዮጵያ...