“1 ነጥብ 5 ትሪሊየን ብር የሚጠይቁ የመንገድ ፕሮጀክቶች እየተሠሩ ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ...

ባሕር ዳር: ሰኔ 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከምክር ቤት አባላት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ምላሽ እና ማብራሪያ እየሠጡ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማብራሪያቸው የኢትዮጵያ የመንገድ ሽፋን 175 ሺህ ኪሎ ሜትር መድረሱን ተናግረዋል። 1...

በዓመቱ 1 ነጥብ 3 ሚሊየን የውጭ ሀገር ቱሪስቶች ኢትዮጵያን ጎብኝተዋል።

ባሕር ዳር: ሰኔ 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በዚህ ዓመት ብቻ ኢትዮጵያ ከ150 በላይ ዓለም አቀፍ ኮንፈረንሶችን ማካሄዷን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ገልጸዋል። 1 ነጥብ 3 ሚሊዮን የውጭ ሀገር ቱሪስቶች...

“1 ነጥብ 5 ቢሊየን ኩንታል ምርት መሠብሠብ ተችሏል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከምክር ቤት አባላት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ምላሽ እና ማብራሪያ እየሠጡም ይገኛሉ። በበጀት ዓመቱ ግብርናው 6 ነጥብ 1 በመቶ ዕድገት እንዲያመጣ መታቀዱንም ገልጸዋል። በግብርና እንዲህ ዓይነት...

ኢትዮጵያ በቅርቡ የጋዝ ምርትን ለገበያ እንደምታቀርብ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) አስታወቁ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከምክር ቤት አባላት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ምላሽ እና ማብራሪያ እየሠጡ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማብራሪያቸው ኢትዮጵያ የጋዝ ምርትን በቅርቡ ለገበያ እንደምታቀርብም ተናግረዋል። የጋዝ ፕሮጄክቱ...

“8 ነጥብ 4 በመቶ አጠቃላይ እድገት ለማስመዝገብ እየተሠራ ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ሰኔ 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 4ኛ ዓመት፣ 42ኛ መደበኛ ስብሰባውን እያካሄደ ነው። በምክር ቤት አባላት ለተነሱ ጥያቄዎች ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ (ዶ.ር) ምላሽ እና ማብራሪያ ሰጥተዋል። ጠቅላይ...