ከ114 ሚሊዮን በላይ ችግኞችን በአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ለመትከል ዝግጅት ተደርጓል።

ባሕር ዳር: ሰኔ 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የምዕራብ ጎጃም ዞን ግብርና መምሪያ የ2017 ዓ.ም የአረንጓዴ አሻራ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በፍኖተ ሰላም ከተማ አካሂዷል። በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ ላይ የተገኙት የምዕራብ ጎጃም ዞን ዋና አሥተዳዳሪ እድሜዓለም አንተነህ የሀገርን...

“ኢትዮጵያ እንደ ባሕር ትልቅ ሀገር ናት፤ በትናንሽ ጠጠር አትታወክም” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለተነሱላቸው ጥያቄ እና አስተያየቶች ምላሽ እና ማብራሪያዎችን ሰጥተዋል። ዲፕሎማሲን በተመለከተ ለተነሳላቸው ጥያቄ ማብራሪያ ሲሰጡ ዓለም ኢ-ተገማች በኾነ መንገድ ነው...

የ2018 በጀት ዓመት በጀት 1 ነጥብ 93 ትሪሊዮን ብር ኾኖ ጸደቀ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 4ኛ ዓመት 42 መደበኛ ጉባኤውን አካሂዷል። ምክር ቤቱ በጉባዔው የፌደራል መንግሥት የ2018 በጀት ዓመት በጀት 1 ነጥብ 93 ትሪሊዮን ብር ...

“የስንፍና ፖለቲካ ግጭት፣ ጸብ እና ተቃርኖን ይወልዳል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከምክር ቤት አባላት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ምላሽ እና ማብራሪያ ሰጥተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማብራሪያቸው ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው የሰላም እና የጸጥታ ችግር የተሳሳተ የፖለቲካ አመለካከት ነው...

ኢትዮጵያ ውስጥ መንግሥታዊ ሙስና ባለመኖሩ ልማት መምጣቱን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ተናገሩ።

ሕር ዳር፡ ሰኔ 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከምክር ቤት አባላት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ምላሽ እና ማብራሪያ እየሰጡ ይገኛሉ፡፡ በበጀት ዓመቱ ትልቅ የሥራ አፈጻጸም ከታየባቸው ሴክተሮች ውስጥ የሥራ ዕድል ፈጠራ አንዱ መኾኑን...