የኢትዮጵያ ብር በሩሲያ የባንክ ምንዛሬ ውስጥ ተካተተ። የሩሲያ ማዕከላዊ ባንክ የኢትዮጵያን ብር በምንዛሬ...
ባንኩ ለ100 የኢትዮጵያ ብር 57 ነጥብ 5872 ሩብል ወይም ለ1 ብር 0 ነጥብ 575872 ሩብል የምንዛሬ ተመን አስቀምጧል።
ባንኩ ለኢትዮጵያ ብር ምንዛሬ ተመን የኮድ ቁጥር 230 የሰጠ ሲሆን በየዕለቱም የምንዛሬ ተመኑን የሚያሳውቅ ይሆናል።
የሩሲያ ማዕከላዊ ባንክ...
የአረንጓዴ አሻራ የሥራ ዕድል መፍጠሪያ እየኾነ ነው።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአረንጓዴ አሻራ ሥራ ከ2011 ዓ.ም ጀምሮ በየዓመቱ እየተከናወነ ዘንድሮ ሰባተኛ ዓመት ላይ ይገኛል፡፡ ዛፎችን መትከል በዋነኛነት ለአካባቢ ጥበቃ እና ለተፈጥሮ ሀብት እንክብካቤ ታስቦ የሚሠራ ቢኾንም ኢኮኖሚያዊ አስተዋጽኦውም ከፍተኛ...
አረንጓዴው እሳቤ ከውስጥ ወደ ውጭ።
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምሥራቃዊቷ ኮከብ ኢትዮጵያ ጥቁር ለኾነ ሁሉ ማብራት የጀመረችው ዛሬ አይደለም። በዚያ በጨለማው ዘመን ለብዙዎች መመኪያ እና ኩራት ነበረች።
ኮርታ ማኩራት የቻለች ድንቅ ሀገርም ናት። ያቺ ታላቅ ሀገር ለአፍሪካውያን ጥላ...
በጎንደር ከተማ እየተከናወኑ ያሉ ሥራዎች የነዋሪዎቹን የሥራ ባሕል መቀየር የቻሉ ናቸው።
ጎንደር፡ ሐምሌ 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የብልጽግና ፓርቲ የአደረጃጀት ዘርፍ ኀላፊዎች የጎንደር ከተማን የኮሪደር ልማት እና የአጼ ፋሲል አብያተ መንግሥታት የቅርስ እድሳትን ጎብኝተዋል።
በጉብኝቱ ላይ የተገኙት በብልጽግና ፓርቲ የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የአደረጃጀት ዘርፍ ኀላፊ...
ኢትዮጵያ በአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር ኢኮኖሚ ለመገንባት ፖሊሲ ነድፋ ተግባራዊ ማድረጓ የሚደነቅ ነው።
አዲስ አበባ፡ ሐምሌ 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከጳጉሜን 3/2017 ዓ.ም እስከ ጳጉሜን 5/2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ የሚካሄደው ሁለተኛው የአፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ ላይ በሚቀርቡ አጀንዳዎች እና የትኩረት አቅጣጫዎች ላይ የሚመክር የባለድርሻ አካላት ውይይት በአዲስ...