የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት በ2018 በጀት ዓመት የደንበኞችን ርካታ ለማረጋገጥ ይሠራል።

አዲስ አበባ: ሐምሌ 07/2017 (አሚኮ) የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ ትውውቅ ከክልል መዝጋቢ እና ባለድርሻ አካላት ጋር ጉባኤ እያካሄደ ነው። ተቋሙ በ2017 በጀት ዓመት አስራ አንድ...

የተተከሉ ችግኞች እንዲጸድቁ ክትትል እንደሚደረግ ምክትል ከንቲባ ጃንጥራር ዓባይ ተናገሩ።

አዲስ አበባ: ሐምሌ 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ በየካ ክፍለ ከተማ በወረዳ 2 ጉራራ አካባቢ "በመትከል ማንሰራራት" በሚል መሪ መልዕክት የ7ኛ ዙር የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አካሂዷል። በመርሐ ግብሩም...

ዓባይ ባንክ የደንበኞችን ፍላጎት ለማርካት እና የማኅበራዊ ኀላፊነቱን ለመወጣት እየሠራ መኾኑን ገለጸ።

አዲስ አበባ፡ ሐምሌ 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ዓባይ ባንክ የተመሠረተበትን 15ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል። መግለጫውን የሰጡት የባንኩ ዋና ሥራ አሥፈፃሚ የኋላ ገሰሰ ዓባይ ባንክ 15ኛ ዓመቱን የሚያከብረው ደንበኞችን ለማመስገን እና ከባንኩ ጋር ያላቸውን...

በአዲስ አበባ ውጤታማ ሥራዎች መሠራታቸውን ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ።

አዲስ አበባ፡ ሐምሌ 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 3ኛው የአዲስ አበባ ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ጉባኤ እየተካሄደ ነው። በጉባኤው የ2017 በጀት ዓመት አፈጻጸም ሪፖርት እና የ2018 በጀት ዓመት የትኩረት አቅጣጫዎች በአዲስ አበባ...

የተፈጠሩ የፀጥታ ስጋቶችን በመቀልበስ በሕዝብ ላይ ሊደርስ የሚችለውን ምስቅልቅል መቅረፍ ተችሏል።

እንጅባራ፡ ሐምሌ 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በብልፅግና ፓርቲ የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ቅርንጫፍ ጽሕፍት ቤት የ2017 በጀት ዓመት የድርጅትና የፖለቲካ ሥራዎች ግምገማ በእንጅባራ ከተማ አካሂዷል። የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ዋና አስተዳደሪ ቴወድሮስ እንዳለው በዚህ ወቅት እንደተናገሩት ብልፅግና...