“ኢትዮጵያ በሁሉም ዘርፎች እያሳካቻቸው ያሉትን ስኬቶች ለማስቀጠል፤ ሰላም በእጅጉ ያስፈልጋታል” አቶ ብናልፍ አንዱዓለም
ባሕር ዳር: ሰኔ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ስለ ሰላም ግንዛቤ በመፍጠር ዜጎች ለሰላም መረጋገጥ የበኩላቸውን አስተዋጽኦ እንዲያበረክቱ ለማድረግ ያለመ የሰላም ሩጫ በተለያዩ የኢትዮጵያ ከተሞች በመካሄድ ላይ ነው።
በአዲስ አበባም "ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም" በሚል መሪ...
“የኢንዱስትሪ ሽግግሩን የሚያሳካ ብቁ የሰው ኃይል ለማፍራት ለቴክኒክ እና ሙያ ሥልጠና ልዩ ትኩረት ተሰጥቷል”...
ባሕር ዳር: ሰኔ 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የቴክኒክ እና ሙያ ሥልጠና ኢንስቲትዩት በመጀመሪያ እና በሁለተኛ ዲግሪ ያሰለጠናቸውን 2 ሺህ 100 ተማሪዎቹን አስመርቋል።
በምረቃው ሥነ ስርዓቱ ላይ የተገኙት የሥራ እና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ባስተላለፉት መልዕክት የቴክኒክና...
ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን አስመረቀ ።
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ለ16ኛ ጊዜ ተማሪዎችን አስመረቀ ።
ዩኒቨርሲቲው በመደበኛው ፣ በተከታታይ እና በርቀት መርሃ ግብር በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሠለጠናቸውን 1 ሺህ ሃያ ተማሪዎች የሴኔት አባላት ፣...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታልን መረቁ።
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው ባሠፈሩት መልእክት "ይህ ሆስፒታል ሰፊ መጠነ ርዕይ ያላቸው የህክምና አገልግሎቶች ለመስጠት የተገነባ ነው። ገና ብዙ ርምጃ መራመድ ቢጠበቅብንም...
“ከውጭ ሲገቡ የነበሩ 96 ምርቶችን በሀገር ውስጥ መተካት ተችሏል” የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) መንግሥት ለአምራች ኢንዱስትሪው ዘርፍ በሰጠው ትኩረት በበጀት ዓመቱ የብድር አቅርቦቱን በእጥፍ ማሳደግ መቻሉን የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል ተናግረዋል።
ሚኒስትሩ በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ በፌዴራልም ኾነ በክልል ደረጃ የተሰጠው ትኩረት...








