ዜናኢትዮጵያ ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን አስመረቀ ። July 6, 2024 34 ባሕር ዳር፡ ሰኔ 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ለ16ኛ ጊዜ ተማሪዎችን አስመረቀ ። ዩኒቨርሲቲው በመደበኛው ፣ በተከታታይ እና በርቀት መርሃ ግብር በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሠለጠናቸውን 1 ሺህ ሃያ ተማሪዎች የሴኔት አባላት ፣ የተጋበዙ እንግዶችና መምህራን በተገኙበት በዛሬው ዕለት በደማቅ ሁኔታ አስመርቋል። ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን! ተዛማች ዜናዎች:ሙዚየሞች አንዱ የሌላውን ባሕል፣ ወግ እና የአኗኗር ዘይቤ እንዲማር የሚያደርጉ…