4 ሺህ 493 የሳይቨር ጥቃት ሙከራዎች ማክሸፍ መቻሉን የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አሥተዳደር አስታወቀ።
አዲስ አበባ: ጥር 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ባለፉት ስድስት ወራት 4 ሺህ 623 አጠቃላይ የሳይቨር ጥቃት ሙከራዎች የተደረጉ ሲኾን 4 ሺህ 493 የጥቃት ሙከራዎችን ማክሸፍ መቻሉም ተገልጿል። በዚህም በሀገሪቱ ሊደርስ የሚችልን ከ10 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር...
ኢትዮጵያ እና ጣሊያን በሁለትዮሽ፣ ቀጣናዊ እና ባለብዙ ወገን ጉዳዮች ዙሪያ መከሩ።
ባሕር ዳር: ጥር 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከጣሊያን ጠቅላይ ሚኒስትር ጆኦርጂያ ሜሎኔ ጋር ተወያዩ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከጠቅላይ ሚኒስትር ጂኦርጂያ ሜሎኔ ጋር በሁለትዮሽ፣ ቀቀናዊ እና ባለብዙ ወገን ጉዳዮች ላይ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከጣልያን ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር ውይይት ማድረጋቸውን ገለጹ።
ባሕር ዳር: ጥር 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከጠቅላይ ሚኒስትር ጂኦርጂያ ሜሎኔ በሁለትዮሽ፣ ቀጣናዊ እና ባለብዙ ወገን ጉዳዮች ላይ ውይይት በማድረጋችን አመሰግናለሁ ብለዋል።
ተጠናክረው የቀጠሉት ግንኙነቶቻችን በሁለቱ ሀገሮቻችን እያደገ ለመጣው ትብብር...
“በግማሽ ዓመት ከማዕድን ወጪ ንግድ 142 ሚሊዮን ዶላር በላይ ገቢ ተገኝቷል” የማዕድን ሚኒስቴር
ባሕር ዳር: ጥር 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በ2016 በጀት ዓመት ስድስት ወራት ከማዕድን ወጪ ንግድ 142 ነጥብ 978 ሚሊዮን ዶላር ገቢ መገኘቱን የማዕድን ሚኒስቴር አስታውቋል።
በስድስት ወሩ ሶስት ነጥብ 51 ሚሊየን ቶን ሲሚንቶ...
“የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ከዓለም አቀፍ ዜና ወኪሎች ተወዳዳሪ የሚያደርገውን ሥራ እያከናወነ ነው” ለገሰ ቱሉ...
አዲስ አበባ: ጥር 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ያስገነባውን ሕንፃ እና ዘመናዊ ስቱዲዮ እያስመረቀ ነው።
ኢዜአ እያስመረቀ ያለው ዘመናዊ የሚዲያ ሕንፃ ኮምፕሌክስ 3 የቴሌቪዥን እና 4 የራዲዮ ስቲዲዮዎች፣ ዘመናዊ የሚዲያ የቅንብር ቦታዎችን፣ ...