ጠንካራ ሀገረ መንግሥት ለመገንባት የተጀመረውን ጥረት ማስቀጠል እንደሚገባ ሰላም ሚኒስቴር ገለጸ።

ባሕር ዳር፡ የካቲት 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገሪቱ ሰላምና አንድነትን በማጎልበት ጠንካራ ሀገረ መንግሥት ለመገንባት የተጀመረውን ጥረት ማስቀጠል ይገባል ሲሉ የሰላም ሚኒስትር ብናልፍ አንዷለም ገለጹ። 6ኛው ሀገር አቀፍ የሰላምና ጸጥታ የጋራ የምክክር መድረክ በጋምቤላ ከተማ...

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት እና የቴክኒክ እና ሙያ ተቋማት ጋር...

አዲስ አበባ: የካቲት 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት እና የቴክኒክ እና ሙያ ተቋማት ጋር ውይይት ማካሄድ ጀመረ። ኮሚሽኑ በአዋጅ ቁጥር 1265/2014 ዓ.ም ተቋቁሞ የተለያዩ እንቅስቃሴዎችን በተለያዩ ምዕራፎች ከፋፍሎ...

“የኢትዮጵያ የከተሞች ፎረም መርሐ ግብር መካከለኛውን እና አሠባሣቢውን ትርክት በመፍጠር ትልቅ ሚና እየተጫወተ ነው”...

አዲስ አበባ: የካቲት 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በወላይታ ሶዶ ከተማ ሲካሄድ የሰነበተው 9ኛው የከተሞች ፎረም የመዝጊያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው፡፡ በመዝጊያ መርሐ ግብሩ ላይ የተገኙት የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር ተስፋዬ ይገዙ "በከተማችን የተካሄደው ፎረም...

“የጋራ ትርክት የኾነውን ኅብረ ብሔራዊነት እያጎለበትን እንቀጥላለን” የወላይታ ዞን አሥተዳዳሪ

አዲስ አበባ: የካቲት 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ባለ ሰባት በሯ ከተማ እንግዶቿን ልትሸኝ ሽር ጉድ እያለች ትገኛለች። 9ኛውን የኢትዮጵያ የከተሞች ፎረም እያካሄደች የሰነበተችው የደቡብ ኢትዮጵያዋ ወላይታ ሶዶ ከተማ እንግዶቿን ለመሸኘት የማጠቃለያ መርሐ ግብር እያካሄደች ነው።...

“ከኦሮሚያ ክልል ከሁሉም ዞኖች ከተወጣጡ ተወካዮች ጋር ተወያይተናል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: የካቲት 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከኦሮሚያ ክልል ከሁሉም ዞኖች ከተወጣጡ ተወካዮች ጋር በክልሉ ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ መወያየታቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) አስታወቁ። "ከኦሮሚያ ክልል ከሁሉም ዞኖች ከተወጣጡ ተወካዮች ጋር ተወያይተናል"...