የኢትዮጵያ ቀን በተለያዩ ዝግጅቶች በዱባይ እየተከበረ ነው።
ባሕር ዳር፡ የካቲት 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዱባይ እና በሰሜን ኤምሬቶች የኢትዮጵያውያን ኮሚኒቲ ማህበር የተዘጋጀው ይህ መርሃ-ግብር "ኮሚኒቲያችን ለጋራ እንድነታችን" በሚል መሪ ሀሳብ ለ10ኛ ግዜ ነው እየተከበረ ያለው፡፡
መርሃ-ግብሩ ዜጎች ከሀገራቸው ጋር ያላቸውን...
የኢትዮጵያ ቤተ መዛግብትና ቤተ መጻሕፍት አገልግሎት ባለ 17 ወለል ሕንፃ አስመረቀ።
ባሕር ዳር፡ የካቲት 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ቤተ መዛግብትና ቤተ መጻሕፍት አገልግሎት ባለ17 ወለል የቤተ መዛግብት ሕንፃ አስመረቀ።
በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የማኅበራዊ ጉዳዮች አማካሪ ዲያቆን ዳንኤል ክብረትና የባሕልና ስፖርት ሚኒስትሩ...
የተሟላ ከወለድ ነፃ የሲቢኢ ኑር አገልግሎት በመላ ሀገሪቱ ለደንበኞቹ እየሰጠ እንደሚገኝ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ...
አዲስ አበባ፡ የካቲት 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሲቢኢ ኑር 10ኛ ዓመት የመዝጊያ መርሐ ግብር ዛሬ አካሂዷል።
ባንኩ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት የጀመረበትን 10ኛ ዓመት "ውጤታማ ምዕራፍ ብሩህ ተስፋ" በሚል መሪ...
27ኛ መደበኛ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብሰባ በ9 ጉዳዮች ላይ ውሳኔዎችን አጸደቀ።
ባሕር ዳር፡ የካቲት 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 27ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል።
27ኛ መደበኛ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብሰባ ውሳኔዎች፦
1. ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው የደን ልማት፣...
የባሕር በር ለኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላም እና ልማት ያለውን ፋይዳ በተመለከተ በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ምክክር እየተደረገ...
"የባሕር በር በሰላማዊ መንገድ ማግኘት እና አብሮ ማደግ በዓለም አቀፍ ሕግም ኾነ የሌሎች ሀገራት ተሞክሮ የሚያሳይ በመኾኑ ለቀጣናዊ ትብብር እና ውህደት ገንቢ ሚና አለው" የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንት ከማል አብዱራሂም (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: የካቲት 16/2016 ዓ.ም...