160 ሜትር የሚረዝመው የበለገዝ ወንዝ ድልድይ ግንባታ መጠናቀቁን የመከላከያ ኮንስትራክሽን አስታወቀ።
ደባርቅ፡ የካቲት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ጎንደር ዞን ከተጀመሩ የመንገድ ሥራ ፕሮጀክቶች መካከል የበለስ-መካነ ብርሃን አስፋልት መንገድ ሥራ ተጠቃሽ ነው። የዚህ አስፋልት መንገድ አካል የኾነው እና 160 ሜትር የሚረዝመው የበለገዝ ወንዝ ድልድይ ሥራ ተጠናቅቋል።...
በአዲስ አበባ ኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የተገኙበት ሕዝባዊ ውይይት እየተካሄደ...
ባሕር ዳር: የካቲት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በተገኙበት ሕዝባዊ ውይይት እየተካሄደ ነው፡፡ የውይይት መድረኩ "ሕብረ ብሔራዊ ወንድማማችነትና እህትማማችነት ለዘላቂ ሰላምና ሁለንተናዊ...
ሳምንቱ በታሪክ! የማስታወቂያ ሥራ ፈር ቀዳጁ ውብሸት ወርቃለማሁ
ባሕር ዳር: የካቲት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአንበሳ ማስታወቂያ ባለቤት እና የዘርፉ ግንባር ቀደም ሰው ጋሽ ውብሸት ወርቃለማሁ በሀገራዊ የፐብሊክ ዲፕሎማሲ አባልነት፣ በቻምበር ኦፍ ኮሜርስ ኀላፊነት እንዲኹም በቀይ መስቀል እና ደም ባንክ አምባሳደርነት አገልግለዋል።
የኢትዮጵያ ማስታወቂያ...
“ዩኒቨርሲቲዎች የአምራች ዘርፉ የሚፈልገውን የሰው ኃይል ማፍራት ላይ በትኩረት መሥራት አለባቸው” የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር
ባሕር ዳር፡ የካቲት 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የአምራች ኢንዱስትሪ ገበያው የሚፈልገውን የሰው ኃይል ማፍራት ላይ በትኩረት መሥራት እንደሚገባቸው የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ።
ሁለተኛው ሀገር አቀፍ የዩኒቨርሲቲ ኢንዱስትሪ ፎረም "የዩንቨርሲቲ ኢንዱስትሪ እና የመንግሥት የሦስትዮሽ ትብብር ለፈጠራ...
አቶ ደመቀ መኮንን የዓለም አቀፉ የጥቁር ሕዝቦች የታሪክ፣ የቅርስና የትምህርት ማዕከል የጠቅላላ ጉባኤ...
ባሕር ዳር፡ የካቲት 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ዓለም አቀፍ የጥቁር ሕዝቦች የታሪክ፣ የቅርስና የትምህርት ማዕከል የቀድሞው ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን እና ሮቢ ዋከርን የማዕከሉ የጠቅላላ ጉባኤ ፕሬዚዳንት እና...