“የዓድዋ ድል የሀገር ፍቅርን ለሀገር መስዋዕትነት መኾንን በሚያሳይ መልኩ ይከበራል” የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት
ባሕር ዳር: የካቲት 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ መግለጫ ሰጥቷል። ሚኒስትር ደኤታ ሰላማዊት ካሳ በመግለጫቸው ዓድዋ የመላው ኢትዮጵያውያን የጋራ ድል እና የአፍሪካ ተምሳሌት እንደኾነ በማሳየት ይከበራል ብለዋል።
ከጀግኖች አባቶቹ ፅኑ...
“ከአየር ንብረት ለውጥ ቀጥሎ የዓለም ትልቁ ስጋት”የሐሰተኛ መረጃ ስርጭት።
ባሕርዳር: የካቲት 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ ፎረም የ2024 የስጋት ሪፓርት ትንበያ እንደሚያሳየው ለመጪዎቹ ሁለት ዓመታት ዓለምን ከሚያሰጓት ክስተቶች መካከል ከዓለም አቀፍ የአየር ንብረት ለውጥ ቀጥሎ የሐሰተኛ ዜናዎች...
128ኛው የዓድዋ ድል በዓል በድምቀት እንደሚከበር የኢፌዴሪ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ።
ባሕር ዳር: የካቲት 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት በወቅታዊ ጉዳይ መግለጫ ሰጥቷል።
የካቲት 23 የሚከበረውና የጥቁር ሕዝቦች ድል የሆነው የዓድዋ ድል በዓል በመጪው ቅዳሜ በድምቀት እንደሚከበር ነው የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት የገለጸው።
በባለፈው ዓመት ከተከበረው...
“ለወሰን እና የማንነት ጥያቄዎች መልስ ለመስጠት እየተሠራ ነው” የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈጉባኤ አገኘሁ ተሻገር
ባሕር ዳር፡ የካቲት 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈጉባኤ አገኘሁ ተሻገር ለወሰን እና የማንነት ጥያቄዎች መልስ ለመስጠት እየተሠራ መሆኑን ገለጹ።
አፈጉባኤው ይህን ያሉት፤ የፌደሬሽን ምክር ቤት እና የፌደራል ፍትሕና ሕግ ኢንስቲትዩት በጋራ...
“የንግዱ ዓለም ሥነ ምግባር”
ሕጉስ ስለንግዱ ሥነ ምግባር ምን ይላል?
ባሕር ዳር: የካቲት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ንግድን በሥራ መሥክነቱ የመረጠ አካል ትርፍ በማግኘት የግል ጥቅሙን ወደ ተሻለ ደረጃ የማሸጋገር ፍላጎት አለው። ነግዶ የማትረፍ ወይም ጥቅም የማግኘት መብት እና ነጻነትም...