የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አባቶች የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎበኙ።
ባሕርዳር: መጋቢት 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች የተውጣጡ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አባቶች የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎብኝተዋል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለጎብኝዎቹ ገለጻ አድርገዋል፡፡ ጎብኝዎቹም የዓድዋ ድል መታሰቢያ...
“ሀገራዊ የሰላም እጦቶችን ለመቅረፍ ከመንግሥት ባሻገር እንደዜጋ ሁሉም የበኩሉን መወጣት አለበት” የኢትዮጵያ የሰላም ተቋም
አዲስ አበባ: መጋቢት 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ ሰላም ተቋም ከአሜሪካን ተራድኦ ድርጅት (ዩ.ኤስ.ኤ.አይ.ዲ) ጋር በመተባበር በኢትዮጵያ ውስጥ እየተከሰቱ ያሉ ግጭቶችን በእውነተኛ ውይይት የመፍታት ባሕልን ለማዳበር ተከታታይ የኾኑ መድረኮችን ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ለማድረግ የተለያዩ ሥራዎችን ሲሠራ...
የዋጋ ግሽበትን ለማረጋጋት መንግሥት የተለያዩ የመፍትሔ እርምጃዎችን እየወሰደነው ተባለ።
ባሕርዳር: መጋቢት 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) መንግሥት የዋጋ ግሽበትን ለማረጋጋት የተናበበ የገንዘብ፣ የፊስካል እና የምርታማነት የፖሊሲ እርምጃዎችን እየወሰደ መኾኑን የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ.ር) ገለጸዋል።
ለኢትዮጵያ ሕዝብ መሠረታዊ ችግር ከኾኑ ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች አንዱ የዋጋ...
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኞችን ሹመት አጸደቀ።
ባሕር ዳር: መጋቢት 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ 16 የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኞችን ሹመት አጽድቋል።
6ኛው የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 16ኛ መደበኛ ስብሰባ...
16ኛው የምክር ቤቱ መደበኛ ስብሰባ ዛሬ ይካሄዳል።
ባሕር ዳር: መጋቢት 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 6ኛው የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 16ኛ መደበኛ ስብሰባ ዛሬ ይካሄዳል፡፡ ምክር ቤቱ ጉባኤውን ከጠዋቱ ሶስት ስዓት ጀምሮ እንደሚያካሂድም ተመላክቷል።
በዕለቱም የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት...