ለአቶ ደመቀ መኮንን የምስጋና እና የክብር ሽኝት ተደረገላቸው።
ባሕርዳር: መጋቢት 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ለቀድሞ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሠራተኞች እና አመራሮች በአመራርነት ዘመናቸው ላበረከቱት ጉልህ አስተዋጽኦ የምስጋና እና የክብር ሽኝት አድርገውላቸዋል።
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር...
የአካባቢ ወንጀል ችሎት ብቻ የሚስተናገዱባቸው ፍርድ ቤቶች ሊቋቋሙ ነው፡፡
ባሕርዳር: መጋቢት 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአካባቢ ጥበቃ ላይ እየተፈፀሙ ያሉ ወንጀሎችን ለመከላከል የአካባቢ የወንጀል ችሎት ብቻ የሚስተናግዱባቸው ፍርድ ቤቶችን ለማቋቋም ረቂቅ አዋጅ ተዘጋጅቶ ለማጽደቅ እየተሠራ እንደኾነ የአካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን ገልጿል፡፡
የአካባቢ ጥበቃ...
የአፈር ማዳበሪያን ከጅቡቲ ወደብ ከክረምት በፊት ለአርሶ አደሩ ለማድረስ ጥረት እየተደረገ መኾኑ ተገለጸ፡፡
ባሕር ዳር: መጋቢት 4/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በ2016/17 የምርት ዘመን 2 ነጥብ 3 ሚሊዮን ሜትሪክ ቶን የአፈር ማዳበሪያ ወደ ኢትዮጵያ በማጓጓዝ ከክረምት በፊት ለአርሶ አደሩ ለማድረስ እየተሠራ መኾኑ ተገለጸ፡፡
በብሔራዊ የአፈር ማዳበሪያ ቴክኒካል ኮሚቴ ሥር የጂቡቲ...
”የዲፕሎማሲ ሥራን በጥበብ እና በእውቀት ማከናወን ይገባል” የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ
ባሕርዳር: መጋቢት 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ በበርካታ ለውጦች ውስጥ እያለፈ ያለውን የዓለም ጂኦ ፖለቲካ ባገናዘበ መንገድ በጥበብ እና በእውቀት የዲፕሎማሲ ሥራን ማከናወን እንደሚገባ ገልጸዋል።
ሚኒስትሩ ከውጭ ጉዳይ...
ዘላቂ ሰላም ለማስፈን አዲሱ ትርክት ብዝኃነትን እና አብሮነትን መሰረት ያደረገ ሊኾን እንደሚገባ የሰላም ሚኒስትሩ...
ባሕርዳር: መጋቢት 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሰላም ሚኒስትሩ ብናልፍ አንዱዓለም የተቋሙን የስድስት ወራት አፈጻጸም አስመልክቶ በሰጡት ማብራሪያ፤ ዘላቂ ሰላምን በመገንባት እና የፌደራል ሥርዓትን ከማጎልበት አኳያ አበረታች ሥራ መሠራቱን ገልፀዋል።
በክልሎች መካከል ያለውን ግንኙነት የማጠናከር እና...