የሴቶችን ዲጂታል የፋይናንስ ተጠቃሚነት በማሳደግ ኢኮኖሚው ላይ ተጽዕኖ ፈጣሪ እንዲኾኑ እየተሠራ መኾኑ ተገለጸ።

አዲስ አበባ: መጋቢት 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሴቶች በፋይናንስ ዘርፉ ተጠቃሚ እንዳይኾኑ የሚያደርጉ ችግሮች ላይ ያተኮረ ውይይት እየተካሄደ ነው፡፡ ውይይቱ የተለያዩ ዓለም አቀፍ እና አህጉር አቀፍ በሴቶች ላይ የሚሠሩ ተቋማት እንዲሁም አጋር አካላት በተገኙበት ነው...

“640 ሺህ ፓስፖርት ግላዊ መረጃ ሰፍሮባቸው እየታተሙ ለዜጎች ደርሰዋል” የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት

አዲስ አበባ: መጋቢት 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ሰላማዊት ዳዊት በቀን 2 ሺህ ይታተም የነበረው ፓስፖርት በቀን ከ10 ሺህ በላይ ግላዊ መረጃ እየሰፈረ እየተሠራ እንደኾነ ተናግረዋል። ባለፈው ስድስት ወራት 1 ነጥብ...

የመደመር ትውልድ መጽሐፍ በአዲስ ዋልታ በድምጽ ተተርኮ ለሕዝብ ቀረበ።

አዲስ አበባ: መጋቢት 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የመደመር ትውልድ የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) 3ኛ መጽሐፍ ነው። በድምጽ የተተረከው ይህ መጽሐፍ የምረቃ ሥነ ሥርዓቱ የተካሄደው በዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም ነው። መጽሐፉ አምስት ትውልድን ያካተተ እና በ274 ገጾች...

“የረመዷን ወርን መልካም ተግባራት በማከናወን ልንጠቀምበት ይገባል” ሼህ ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ

ባሕር ዳር: መጋቢት 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የእዝነት እና የምህረት ወቅት የኾነውን የረመዷን ወር መልካም ተግባራትን በማከናወን መጠቀም እንደሚገባ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሼህ ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ ገልጸዋል። የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር...

ከኢትዮ- ሶማሌላንድ የባሕር በር ስምምነት ተቃውሞ በስተጀርባ ያለው ሴራ ምንድን ነው?

ባሕር ዳር: መጋቢት 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያን እድገት የሚፈሩ ጥቂት ሀገራት የኢትዮጵያና የሶማሌላንድ የባሕር በር ስምምነት እውን ከኾነ ኢትዮጵያ በአካባቢው ኃያልነቷን ታጠናክራለች ከሚል ስጋት ስምምነቱ እውን እንዳይሆን ጥረት ሲያደርጉ ተስተውሏል፡፡ የኢትዮ-ሶማሌላንድ የባሕር በር ስምምነትን ውስን...