በትግራይ ክልል ሰላም እና ልማትን ለማምጣት መንግሥት ቁርጠኛ መኾኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)...

ባሕር ዳር: መጋቢት 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በትግራይ ክልል ሰላም እና ልማትን ለማምጣት መንግሥት ሁልጊዜም ቁርጠኛ መኾኑን ገልጸዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከትግራይ ክልል የኅብረተሰብ ተወካዮች ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ላይ...

ከ3 ነጥብ 7 ሚሊዮን በላይ ዜጎችን የኤሌክትሪክ ኃይል ተጠቃሚ የሚያደርግ መርሐ ግብር ተጀመረ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ በተለያዩ አካባቢዎች ከ3 ነጥብ 7 ሚሊዮን በላይ ዜጎችን የኤሌክትሪክ ኃይል ተጠቃሚ የሚያደርግ(ኮምፖነንት 3 ነጥብ 2) የተሰኘ መርሐ ግብር ተጀምሯል። መርሐ ግብሩ በኢትዮጵያ ልማት ባንክ፣ በዓለም...

ሴቶችን ማሰብ፣ ማነጽ፣ ማስተማር፣ እድል መስጠት ካልቻልን እንደ ሀገር ለመለወጥ ያለን ሕልም ሙሉ...

ባሕርዳር: መጋቢት 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) "ለነገዋ" የሴቶች የተሀድሶ እና የክህሎት ማበልጸጊያ ማዕከልን መርቀው ከፍተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ፕሮጄክቱ እስካኹን ድረስ አዲስ አበባ ላይ ከተሠሩ ፕሮጄክቶች...

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአቶ ክርስቲያን ታደለን ያለመከሰስ መብት አነሳ።

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እያካሄደ በሚገኘው 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 16ኛ መደበኛ ጉባዔው የአቶ ክርስቲያን ታደለን ያለመከሰስ መብት አንስቷል። የፍትሕ ሚኒስትሩ ዶክተር ጌዲዮን ጢሞቲዮስ የምክር ቤት አባሉን ያለመከሰስ መብት መነሳት አስመልክቶ ለሕዝብ ተወካዮች ማብራሪያ አቅርበዋል። በማብራሪያቸውም፤...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ‘ለነገዋ’ ማዕከልን መርቀው ለአገልግሎት...

ባሕር ዳር: መጋቢት 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ዛሬ ማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ተግዳሮቶችን ለሚጋፈጡ ሴቶች መደገፊያ እንዲሆን የተቋቋመውን 'ለነገዋ' ማዕከልን መርቀው ከፍተዋል። ከሥነልቡና ድጋፍ እና የጤና...