“በጽንፈኛው ላይ እየተወሰደ ያለው ጠንከር ያለ እርምጃ ተደራጅቶ የመዋጋት አቅሙን እንዲያጣ አድርጎታል” ሌተናል ጄኔራል...

ባሕር ዳር: መጋቢት 7/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሀገር የማፍረስ ተልዕኮን አንግቦ የአማራ ክልልን የጽንፈኞች ማዕከል ለማድረግ ነፍጥ አንግቦ የዘረፋ ተግባር በሚፈጽመው ጽንፈኛ ላይ እየተወሰዱ ያሉ አርምጃዎች ተጠናክረው መቀጠላቸውን የባሕር ዳር እና ጎንደር ኮማንድፖስት ሰብሳቢ እና...

ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን የአጀንዳ አሰባሰብ ማስጀመሪያ መርሐ-ግብር ላይ ውይይት እያካሄደ ነው።

ባሕር ዳር: መጋቢት 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን በአጀንዳ አሰባሰብ ማስጀመሪያ መርሐ-ግብር ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት እያካሄደ ነው። በውይይት ማስጀመሪያ መርሐ-ግብር ላይ ንግግር ያደረጉት የኮሚሽኑ ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ እንዳሉት ሀገራዊ...

ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የ6 ሀገራት አምባሳደሮችን የሹመት ደብዳቤ ተቀበሉ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በኢትዮጵያ የተሾሙ የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮችን የሹመት ደብዳቤ ዛሬ በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለዋል። የሹመት ደብዳቤያቸውን ዛሬ ለፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ያቀረቡት የማሊ፣ ህንድ፣ ደቡብ ሱዳን፣ ኬፕቨርዴ፣ ቦትስዋና እና ጃማይካ...