የሥነ ጽሑፍ አብዮተኛው
ባሕር ዳር: መጋቢት 8/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በሥነ ጽሑፍ መድረኮች ሁሉ ስሙ ይጠራል። ስሙ ተደጋግሞ የሚጠራበት ምክንያት ደግሞ የሥነ ጽሑፍ አብዮትን በማቀጣጠሉ ነበር።
የሥነ ጽሑፍ አብዮተኛው ዳኛቸው ወርቁን በአጻጻፉ ብቻ ሳይኾን በግለሰባዊ ባህሪውም ፈላስፋ ነው ይባላል። ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከኢትዮጰያ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል እና ከአባል አብያተ ክርስቲያናት ተወካዮች ጋር...
ባሕር ዳር: መጋቢት 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ባለፉት ሳምንታት ከተደረጉ ውይይቶች በመቀጠል በዛሬው ዕለት ከኢትዮጰያ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል እና ከአባል አብያተ ክርስቲያናት ተወካዮች ጋር ውይይት ማድረጋቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው...
እንደ ሀገር መግባባት ላይ ባልተደረሰባቸው መሠረታዊ ጉዳዮች ላይ ምክክር በማድረግ በመተማመን ላይ የተመሠረተ የፖለቲካ...
አዲስ አበባ: መጋቢት 7/2016 ዓ.ም (አሚኮ)እንደ ሀገር መግባባት ላይ ባልተዳረሰባቸው መሠረታዊ ጉዳዩች ላይ ምክክር በማድረግ በመንግሥት እና በሕዝብ መካከል መተማመን ላይ የተመሰረተ የፖለቲካ ሥርዓት ለመገንባት እየሠራ መኾኑን የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስታውቋል። ዘላቂ ሰላምን ለማምጣት...
የውይይት መድረኮቹ ሕዝቡ ለሀገረ መንግሥቱ ቀጣይነት ያለውን ዝግጁነት እና ቁርጠኛ አቋም ያንጸባረቀባቸው መኾናቸውን...
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 7/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ.ር) ባለፉት ሳምንታት ስኬታማ የሕዝብ ውይይት መድረኮች መካሄዳቸውን አስታውቀዋል፡፡
ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ በሚሄድ ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊ ጥቅሞች እና ፍላጎቶች ውስጥ ሕዝባዊ...