የጦላይ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት ምልምል ወታደሮችን እያስመረቀ ነው።

ባሕር ዳር: ነሐሴ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጦላይ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት ያሰለጠናቸውን ምልምል ወታደሮች እያስመረቀ ነው፡፡ ትምህርት ቤቱ ለ11ኛ ዙር በመሠረታዊ ውትድርና ሙያ ያሰለጠናቸውን ምልምል ወታደሮች እያስመረቀ ነው፡፡ዛሬ ለምረቃ የበቁት የሠራዊት አባላት የተሟላ ወታደራዊ...

የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ የኢትዮጵያን ይግዙ የንግድ ሳምንት ኤክስፖን አስጀመሩ።

አዲስ አበባ: ነሐሴ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ የኢትዮጵያን ይግዙ የንግድ ሳምንት ኤክስፖን በአዲስ አበባ ከተማ አስጀምረዋል። ኤክስፖው ከነሐሴ 24 እስከ ነሐሴ 29 /2017 ዓ.ም ድረስ በጥራት መንደር እንደሚካሄድ ተገልጿል። 168 አምራቾች፣ ጅምላ...

የማዳበሪያ ፋብሪካ ለመገንባት የተደረሰው ስምምነት ኢትዮጵያ ማዳበሪያ ለማስገባት የምታወጣውን ከፍተኛ የውጭ ምንዛሬ የሚያስቀር ነው።

አዲስ አበባ: ነሐሴ 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ መንግሥት እና ዳንጎቴ ግሩፕ የ2 ነጥብ 5 ቢሊዮን ዶላር ኢንቨስትመንት ፕሮጀክት ግንባታ ስምምነት አድርገዋል። የዩሪያ ማዳበሪያ ለማምረት የሚገነባው ይህ ፕሮጀክት በዓመት ሦስት ሚሊዮን ሜትሪክ ቶን ዩሪያ እንደሚያመርት የኢትዮጵያ...

ሕጻናት ባልመረጡት እና ባልፈቀዱት ችግር ከትምህርት ገበታ ውጭ ሊኾኑ አይገባም።

ሕጻናት ባልመረጡት እና ባልፈቀዱት ችግር ከትምህርት ገበታ ውጭ ሊኾኑ አይገባም። ባሕር ዳር: ነሐሴ 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ባለፉት ሁለት ዓመታት በተፈጠረው የጸጥታ ችግር ምክንያት የመማር ማስተማሩ ሥራ ፈተና በዝቶበት ቆይቷል። የሰሜን ሸዋ ዞን ትምህርት መምሪያ...

“ሕጻናት ላይ ካልሠራን ለትውልድ የሚተርፍ እዳ እንተዋለን” ዶክተር ከሰተብርሃን አድማሱ

"ሕጻናት ላይ ካልሠራን ለትውልድ የሚተርፍ እዳ እንተዋለን" ዶክተር ከሰተብርሃን አድማሱ ባሕር ዳር: ነሐሴ 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሕጻናት አስተዳደግ ውጤታማ ሲኾን የትውልድ ግንባታው ስኬታማ ይኾናል። ሀገርም በትውልዶች ትጠቀማለች። ይህ ሳይኾን ሲቀር ግን የትውልድ ግንባታው የዘገየ...