ሱዳናውያን ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ከጎርፍ አደጋ እንደሚታደጋቸው እየጠበቁ ነው፡፡

ባሕር ዳር፡ ሕዳር 08/2012 ዓ.ም (አብመድ) ለ60 ዓመቱ ሱዳናዊ አርሶ አደር ኦስማን ኢድሪስ የዓባይ ወንዝ አመፀኛ ነው፤ የወንዙ ውኃ መጠን ሳይታሰብ ይጨምርና የአርሶ አደሮችን ሰብልና ቤታቸውን ያጥለቀልቃል፤ ጠራርጎም ይወስዳል፡፡ “ዛሬ ምሽቱን የወንዙ የውኃ መጠን አነስተኛ...

በህዳሴ ግድብ ዙሪያ የኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብጽ የውኃ ሚኒስትሮች እየተወያዩ ነው።

የኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብጽ የውኃ ሚኒስትሮች በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ ዛሬ በአዲስ አበባ እየተወያዩ ነው። ውይይቱ የሦስቱ ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በአሜሪካ ጋባዥነት በዋሽንግተን ባደረጉት ውይይት በደረሱት ስምምነት መሠረት ነው እየተካሄደ የሚገኘው። በውይይቱ ላይ የአሜሪካ...

በሴካፋ ውድደር የሚጫወቱት ሉሲዎቹ ወደታንዛኒያ አቅንተዋል፡፡

በታንዛኒያ አስተናጋጅነት በሚካሄደው የሴካፋ ውድደር ኢትዮጵያ ትሳተፋለች፡፡ የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን (ሉሲዎቹ) ዛሬ ጠዋት ወደታዛኒያ ዳሬሰላም አቅንተዋል፡፡ ለአራተኛ ጊዜ የሚካሄደው የሴቶች የምሥራቅና መካከለኛው አፍሪካ ዋንጫ (ሴካፋ) ዘንድሮ ታንዛንያ ስታስተናግደው ስምንት ሀገራት ይሳተፉበታል፡፡ በአዲሱ አሰልጣኝ ብርኃኑ...

“የአማራ ሕዝብ የትግራይ ወንድምና እህቶቹን ይቅርና ድንበር አቋርጠው የሚመጡትን ተቀብሎ የሚያስተናግድ ነው፡፡” ኤርትራውያን ተማሪዎች

የአማራ ሕዝብ ሰላም ወዳድ እና አቃፊ መሆኑን ከትግራይ ክልል የመጡ የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ተናግረዋል:: ህይዎት ሀለፎምና ትርሀስ ገብረ እግዚአብሄር የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ናቸው፡፡ ባለፉት ሦስት ዓመታት በዩኒቨርሲቲው እና በአካባቢው በነበራቸው ቆይታ ምንም የደኅንነት...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ በጅቡቲ የኢትዮጵያውያን ኮሙዩኒቲ ዝግጅት ላይ ድንገት ተገኙ፡፡

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 09/2012 ዓ.ም (አብመድ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ (ዶክተር) የ2019 ኖቤል ሽልማት አሸናፊ መሆናቸውን አስመልክቶ ቅዳሜ ጥቅምት 08 ቀን 2012ዓ.ም በጅቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አዘጋጅነት የተሰናዳ የደስታ መግለጫ መርሀ ግብር ላይ ድንገት የተገኙት...