ምክንያታዊ እና ፍትሐዊ የውኃ አጠቃቀምን አንደሚደግፉ እና መርሀቸው አድርገው አንደሚሠሩ የናይል ተፋሰስ ሀገራት ሚኒስትሮች...

አዲስ አበባ: ሰኔ 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ሁለተኛው ከፍተኛ “የአፍሪ ራን” ምክንያታዊ እና ፍትሀዊ የድንበር ተሻጋሪ ውኃ ሀብቶች አጠቃቀም ጉባዔ በአዲስ አበባ እየተካሔደ ነው። ጉባዔው ምክንያታዊ እና ፍትሐዊ የድንበር ተሻጋሪ ወንዞች...

በአፍሪካ ድንበር ተሻጋሪ ወንዞችን በፍትሐዊነት መጠቀም በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ትኩረት ያደረገ ውይይት እየተካሄደ ነው።

ባሕር ዳር: ሰኔ 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአፍሪካ ድንበር ተሻጋሪ ወንዞችን በፍትሐዊነት መጠቀም በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ትኩረት ያደረገ ውይይት ዛሬ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል። ውይይቱ እየተካሄደ ያለው "የእኩል ምክንያታዊ የድንበር ተፋሰስ ወንዞች ተጠቃሚነት ለአፍሪካ ብልጽግና ወሳኝ...

የምሥራቅ አፍሪካ የፋይናንስ ዓመታዊ ጉባዔ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡

አዲስ አበባ: ሰኔ 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የምሥራቅ አፍሪካ የፋይናንስ ዓመታዊ ጉባዔ በየዓመቱ የሚካሄድ ሲኾን ዘንድሮ ለ6ኛ ጊዜ ነው እየተካሄደ የሚገኘው። ይህ ጉባዔ ከ300 በላይ በፋይናንስ ዘርፍ ውስጥ ያሉ መሪዎች ፣ ፖሊሲ አውጭዎችና አማካሪዎች ፣ የመንግሥትና...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በኢጋድ አባል ሀገራት መደበኛ ጉባኤ ለመሳተፍ ጅቡቲ ገቡ

ባሕር ዳር: ሰኔ 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ልዑካን ቡድናቸው በኢጋድ አባል ሀገራት መደበኛ ጉባኤ ለመሳተፍ ጅቡቲ ገብተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በ14ኛው የምሥራቅ አፍሪካ በይነ መንግሥታት ባለ ሥልጣን (ኢጋድ) አባል ሀገራት ርዕሳነ ብሔራት...

እየተበራከተ ያለውን በጎዳና ላይ የሚኖሩ ልጆችን ቁጥር በመደጋገፍ መቀነስ ያስፈልጋል ተባለ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአፍሪካ ሕፃናት ቀን "ሰላም፣ ፍቅር፣ እንክብካቤ እና ጥበቃ ለሁሉም ሕፃናት" በሚል መሪ መልዕክት በአፍሪካ ለ33ኛ ጊዜ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ32ኛ ጊዜ ይከበራል። የባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር ሴቶች፣ ሕፃናትና ማኅበራዊ ጉዳይ...