የራያ ሕዝብ የማንነት ጥያቄ የሕልውና ጉዳይ ነው።

  ባሕር ዳር: ጥር 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ወሎ ዞን ቆቦ ከተማ የሕወሃትን ትንኮሳ የሚቃወም ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ ተካሂዷል። ሰልፈኞቹ ሕወሃት በራያ፣ በወፍላ እና ኮረም ሕዝብ ላይ እያደረሰ ያለውን ወረራ አውገዘዋል። የሕውሃት ዳግም ወረራ እና ጦርነት...

“ኢትዮጵያን ማንም ከመንገዷ አስቁሟት አያውቅም፤ ማንም ሊያስቆማትም አይችልም” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር)

  ባሕር ዳር፡ ጥር 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) በተገኙበት መደበኛ ሥብሠባውን አካሂዷል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ( ዶ.ር) ከምክር ቤት አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች ምላሽ እና ማብራሪያ ሰጥተዋል። በማብራሪያቸውም የአፍሪካ...

የአፍሪካ ቀንድ ጅኦ-ፖለቲካ

  የአፍሪካ ቀንድ እንዳይቀደድ የተሰፋ እንዳይጣመር የተቀፈደደ ከባቢ ነው። በባሕል እና ቋንቋ የሚተሳሰሩ ሕዝቦች ያሉበት ቢኾንም ከፍተኛ ፉክክር እና ጣልቃ ገብነት ያለው ከባቢ ነው። የሁለቱ ውኃዎች ጉዳይ እኛንም እያተረማመሰ በእኛ ጉዳይ የሚገቡ ኃይሎችን እያሰፋ አንዱ ለአንዱ መከታ...

አካታች ሀገራዊ ምክክርን

  ኢትዮጵያዊያን ለዘመናት ጦርነትን ሰርተዋል፤ የአሁኑ ትውልድ ደግሞ በውይይት ሀገርን መስራት፣ መገንባት አለበት። ከዚህ አኳያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ አጀንዳዎችን ለይቷል። የተሻለ ሥራም ሲያከናውን ቆይቷል። በቀጣይም በርካቶችን ባካተተ መልኩ አጀንዳዎቹ ላይ ጥልቅ ውይይት በማድረግ ሃሳቦችን እንደሚያቀርብ ይጠበቃል። እስካሁን...

“የወልቃይት የሕልውና በሕዝብ ውሳኔ እና በሰላም እልባት ማግኘት አለበት” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ጥር 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በፓርላማ ተገኝተው ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለተነሱ ጥያቄዎች ማብራሪያ እየሰጡ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በወሰን እና መፈናቀል ጉዳዮች ላይ ሰፊ ማብራሪያ የሰጡ ሲኾን...