ከ170 ሚሊየን ብር በላይ በኾነ ወጭ የተገነቡ የንጹህ መጠጥ ውኃ ፕሮጄክቶች ተጠናቅቀው ተመረቁ።

ደሴ: የካቲት 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ወሎ ዞን ከ170 ሚሊየን ብር በላይ በኾነ ወጭ የተገነቡ የንጹህ መጠጥ ውኃ ፕሮጀክቶች ተጠናቅቀው ተመርቀዋል። በመርቃ መርሐ ግብሩ ላይ ምክትል ርእሰ መሥተዳደር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)ን ጨምሮ ሌሎች የክልል እና...

መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ተገልጋዮች ስቀው አገልግሎት የሚያገኙበት ተቋም ነው።

ባሕር ዳር፡ የካቲት 02/2018 ዓ.ም(አሚኮ) በመንግሥት ተቋማት የአገልግሎት አሰጣጥ ላይ የሚታዩ የመልካም አሥተዳደር ችግሮችን ለመቅረፍ መንግሥት ሰፊ ሥራዎችን እየሠራ ይገኛል። ከእነዚህ ሥራዎች መካከል የመሶብ አንድ ማዕከል አገልግሎት አንዱ ነው። የአማራ ክልል መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት...

በ2018 በጀት ዓመት ለ1 ሚሊዮን ዜጎች የሥራ እድል ለመፍጠር እየተሠራ መኾኑን የአማራ ክልል ሥራና...

ደሴ: የካቲት 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሥራና ክህሎት ቢሮ በበጀት ዓመቱ በባለፈው ስድስት ወር ያከናወናቸውን ተግባራት ከባለ ድርሻ አካላት ጋር ገምሟል። በክልሉ ያሉ የሥልጠና ኮሌጆች ብቁ እና በክህሎት የዳበረ ወጣት ከማፍራት አኳያ እየተወጡት ያለው...

“የዋግ ሕዝብ የጽናት ተምሳሌት ነው” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

ባሕር ዳር: የካቲት 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በሰቆጣ ከተማ በሀገር መከላከያ ሠራዊት ዳሎል ማዕከላዊ ዕዝ የተገነባውን ዲጂታል ቤተ መጻሕፍት መርቀው ሥራ አስጀምረዋል። በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ መልዕክት ያስተላለፉት ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በሀገር...