በደብረ ማርቆስ ከተማ ውስጥ በስድስት ወራት ብቻ ለ48 ባለሃብቶች አዲስ የኢንቨስትመንት ፈቃድ ተሰጥቷል።
ደብረ ማርቆስ: የካቲት 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር የ2018 በጀት ዓመት የአሻጋሪ እድገት እና የዘላቂ ልማት እቅድ የስድስት ወርራት አፈፃፀሙን ገምግሟል። የከተማ አሥተዳደሩ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ተሾመ ዋለ የግምገማ መድረኩ ተቋማትን ከእቅድ...
“ከ74ሺህ በላይ ወጣቶች የሥራ ዕድል መፍጠር ተችሏል”
ደሴ: የካቲት 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል እንስሳት እና ዓሳ ሃብት ልማት ቢሮ የ2018 በጀት ዓመት የግማሽ ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም ከባለድርሻ አካላት ጋር የግምገማ እና የውይይት መድረክ በኮምቦልቻ ከተማ አካሂዷል።
በበጀት ዓመቱ የእንሰሳት በሽታን ከመከላከል...
“ጎንደር ከተማ የልማት ተጠቃሚ እንድትኾን አስተዋጽኦ ላበረከቱ ሁሉ እናመሰግናለን” ወጣቶች
ጎንደር: የካቲት 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ አሥተዳደር በከተማዋ የልማት ሥራዎች ላይ ትኩረቱን ያደረገ ውይይት ከወጣቶች ጋር አካሂዷል።
"በዘመን ሂደት እያሸነፈ የመጣ ከተሜነት" በሚል እሳቤ የጎንደር ከተማ የቀደምት ሥልጣኔ፣ ዘመናዊነት፣ የልማት ሥራዎች እና ነባራዊ ሁኔታ...
“ቤተ መጻሕፍቱ ትውልድን የሚገነባ ዘመን አይሽሬ ቅርስ ነው” የሰቆጣ ነዋሪዎች
ሰቆጣ: የካቲት 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በመከላከያ ሠራዊት የዳሎል ማዕከላዊ ዕዝ አባላት ከ71 ሚሊዮን ብር በላይ ወጭ በማድረግ በሰቆጣ ከተማ ዘመናዊ ቤተ መጻሕፍት ተገንብቶ ለአገልግሎት ክፍት አድርጓል።
ይህንን በማስመልከት አስተያየታቸውን ለአሚኮ የገለጹት የሰቆጣ ከተማ ነዋሪው በጽሐ...
የባለጸጋው በላይነህ ክንዴ አሻራ በሎጎ ሐይቅ ሪዞርት።
አዲስ አበባ: የካቲት 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በ"ገበታ ለትውልድ" መርሐ-ግብር ከተገነቡ ግዙፍ ፕሮጀክቶች አንዱ የኾነው የሎጎ ሐይቅ ሪዞርት በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ተመርቆ ለአገልግሎት በቅቷል።
ሪዞርቱን የገነባው የበላይነህ ክንዴ ግሩፕ ባለቤት ባለጸጋው በላይነህ ክንዴ ባለሃብቶች...








