የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ዓለምአንተ አግደው ከወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ።
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የክልሉን ፍርድ ቤቶች የዳኝነት አገልግሎት አሰጣጥ በመሠረታዊነት ለመቀየር በለውጥ ሂደት ውስጥ እያለፈ ይገኛል።
የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የክልሉን ፍርድ ቤት እንዲሁም የፍትሕ ሥርዓቱን...
የእንቅስቃሴ ውስንነት በሚገድበው የሸማ ሥራ ለሌሎች ሰዎች ሥራ መፍጠር የቻለው ሥራ ፈጣሪ
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 03/ 2018 ዓ.ም (አሚኮ) አካል ጉዳተኝነት በሰው ልጆች ላይ በማንኛውም ጊዜ ሊደርስ የሚችል ክስተት ነው። የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች ብሔራዊ ማኅበራት ፌዴሬሽን ባሳለፍነው ጥቅምት ወር 2018 ዓ.ም ባወጣው መረጃ መሰረት በኢትዮጵያ ከ20...
በምግብ ራስን ለመቻል የሌማት ትሩፋት መርሐ ግብርን በውጤታማነት መተግበር ያስፈልጋል።
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የእንስሳት ሃብት ልማት ለሌማት ቱርፋት ያለው አስተዋጽኦ ጤናማ ትውልድን ከመፍጠር ባለፈ የድህነት ቅነሳን እና የኢኮኖሚ እድገትን የሚያረጋግጥ ወሳኝ ዘርፍ ነው።
በእንስሳት ሃብት ልማት ከፍተኛ አቅም ካላቸው ከተሞች መካከል የደብረ...
በደብረ ብርሃን ከተማ የተሻሻሉ የበግ ዝርያዎችን በመጠቀም ምርታማነትን ለማሳደግ እየተሠራ ነው።
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሌማት ቱርፋት መርሐ ግብር የእንስሳት ዘርፉን ዘመናዊ በማድረግ እና ትርፋማነቱን በማሳደግ ላይ ትልቅ ትኩረት ያደረገ ነው።
የወተት ምርትን በመጨመር፣ የቆዳ እና የሥጋ ጥራትን በማሻሻል፣ የአርብቶ አደር እና ከፊል አርብቶ...
ማኅበረሰባዊ ፍትሕ እንዲመጣ እና ሕዝቡ እፎይታ እንዲያገኝ አዴኃን ባወጣው መግለጫ ጠየቀ።
ባሕር ዳር ፡ ታኅሣሥ 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ዴሞክራሲያዊ ኃይል ንቅናቄ (አዴኃን) በወቅታዊዉ የጸጥታ ሁኔታ ላይ መግለጫ ሰጥቷል።
ሙሉ መግለጫው ቀጥሎ ቀርቧል፦
በወቅታዊዉ የጸጥታ ሁኔታ ላይ ከአዴኃን የተሰጠ መግለጫ
በኢትዮጵያ ፖለቲካ ንቁ ተሳትፎ በማድረግ የሚታወቀው የአማራ ዴሞክራሲያዊ...








