ሴትነት ለየትኛውም ስኬት እንቅፋት ሊኾን አይችልም።
ባሕር ዳር: የካቲት 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ወርሃ የካቲት ሲነሣ ቀድሞ የሚመጣው የካቲት 23/1888 ዓ.ም የተገኘው የዓድዋ ድል ነው። ይህ ድል ለዘመናት ሊወሳ በጥቁር ሕዝቦች ደም ተጽፎ እና በብዕር ተከትቦ እንደሚገኝ የታሪክ ድርሳናት ያወሳሉ።
ለድሉ ትልቅ...
የወርቄ – ያያሁሞ – አራቱ ጋሪያ የመንገድ ግንባታ ሥራ ተጀምሯል።
ወልድያ: የካቲት 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ወሎ ዞን የወርቄ - ያያሁሞ - አራቱ ጋሪያ መንገድ የአፋርን እና የአማራን ሕዝብ ማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ግንኙነት ያጠናክራል ተብሎ ታምኖበታል።
የሰሜን ወሎ ዞን ዋና አሥተዳዳሪ አራጌ ይመር መንገድ ግንባታው...
ማኅበረሰቡ የኮሪደር ልማቱን ጥቅም በመገንዘብ እገዛ እያደረገ ነው።
ደሴ: የካቲት 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ወሎ ዞን ሀርቡ ከተማ አሥተዳደር የኮሪደር ልማት ማስጀመሪያ መርሐግብር ተካሂዷል።
አሚኮ ያነጋገራቸው የከተማዋ ነዋሪዎች ከዚህ ቀደም የነበረው የአካባቢው የትራፊክ ፍሰት የተጨናነቀ እና ለነዋሪዎች ምቹ እንዳልነበር አንስተዋል። የኮሪደር ልማት መሠራቱ...
“ብልጽግና ብዝኀነትን የሚያከብር እና ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት ትልቅ ዋጋ የሚሰጥ ፓርቲ ነው” አቶ ይርጋ...
ባሕር ዳር: የካቲት 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የማኒፌስቶ እና የምርጫ ምልክቱን ይፋ የማድረግ ክልል አቀፍ መድረክ በባሕር ዳር ከተማ አካሂዷል።
የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ...
“ብልጽግና የትናንት ችግሮችን ማረም ብቻ ሳይኾን የነገንም መዳረሻ አቅዶ እየሠራ ነው” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ...
ባሕር ዳር: የካቲት 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የማኒፌስቶ እና የምርጫ ምልክቱን ይፋ የማድረግ ክልል አቀፍ መድረክ በባሕር ዳር ከተማ አካሄዷል።
በመድረኩ ላይ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር...








