“ጀግንነት ትናንትም ነበር፣ ዛሬም ቀጥሏል፤ ዛሬ ግን በትናንትናው ስልት አንሄድም” ሌትናል ጄኔራል ሹማ አብደታ
ባሕር ዳር: የካቲት 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የመከላከያ ሠራዊት የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ 65ኛ ዓመት የምስረታ በዓል በሀዋሳ ከተማ እየተከበረ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) እና ሌሎችም ከፍተኛ መሪዎች በመድረኩ ላይ ተገኝቸዋል።
በዕለቱ መልዕክት ያስተላለፉት የልዩ...
👉 ውብሸት ወርቃለማሁ
ባሕር ዳር፡ የካቲት 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ማስታወቂያ ሙያ ፈርቀዳጅ ጋሽ ውብሸት ወርቃለማሁ በ1934 ዓ.ም በአማራ ክልል ሰሜን ሽዋ ዞን በመንዝ ማፉድ ነው የተወለዱት።
በቤተክኅነት ትምህርት ቢያድጉም ገና በልጅነታቸው በማፉድ ገበያ ረጅም ሰው ትከሻ ላይ...
ለሀገር ዕድገት የወጣቶች ንቁ ተሳትፎ ወሳኝ መኾኑን የደባርቅ ከተማ ወጣቶች ተናገሩ።
ደባርቅ: የካቲት 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ የሥነ አዕምሮ ጤና አጠባበቅን በሚመለከት ለወጣቶች የሥልጠና መርሐ ግብርን በደባርቅ ከተማ አካሂዷል።
በሥልጠናው የተሳተፉ ወጣቶች የሥነ አዕምሮ ጤና አጠባበቅ እና የሕይዎት ክህሎት ሥልጠናዎች የወጣቶችን የነገ ሕይዎት ብሩህ ለማድረግ...
“የሀገር መከላከያ ሠራዊት ታላላቅ ሀገራዊ ተልዕኮዎችን ይፈጽማል፤ ሕዝብ ደግሞ አካባቢውን በትጋት ይጠብቃል” አቶ ደስታ...
ባሕር ዳር: የካቲት 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የመከላከያ ሠራዊት የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ 65ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል በሀዋሳ ከተማ እየተከበረ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) እና ሌሎችም ከፍተኛ መሪዎች በመድረኩ ላይ ተገኝተዋል።
በዕለቱ መልእክት ያስተላለፉት የሲዳማ...
ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ በሳይንስ እና ቴክኖሎጂው ዘርፍ የፈጠራ ችሎታ ያላቸውን ታዳጊዎች በማብቃት በኩል በትኩረት እየሠራ...
ደባርቅ: የካቲት 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የደባርቅ ዩኒቨርሲቲ በስቲም ማዕከል፣ በሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዘርፎች ተግባር ተኮር ሥልጠና ሲወስዱ የቆዩ ተማሪዎችን አስመርቋል።
ዩኒቨርሲው ከ60 በላይ የሚኾኑ ተማሪዎችን በሳይንስ፣ በቴክኖሎጂ፣ በኢንጂነሪንግ እና በሒሳብ ዘርፎች የማጠናከሪያ ተግባር ተኮር ትምህርት...








