ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የመገጭ ግድብ ፕሮጄክትን ጎበኙ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የመገጭ ግድብ ፕሮጄክትን ጎብኝተዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ለዓመታት የተጓተቱ ፕሮጀክቶች ከጠፉበት እየተመለሱ፤ ከወደቁበት እየተነሡ ነው ብለዋል። የሀገር ሀብት ፈሶባቸው መክነው...

የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የባሕል ፍርድ ቤት ዳኞች ምርጫ ማካሄዱን አስታወቀ።

  ባሕር ዳር: መጋቢት 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ዓለምአንተ አግደው የተካሄደውን የባሕል ፍርድ ቤት የዳኞች ምርጫን አስመልክተው መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸውም የአማራ ክልል ምክር ቤት የባሕል ፍርድ ቤቶችን ለማቋቋም እና ዕውቅና ለመስጠት...

“ጎንደር ጥንታዊነትን ከዘመናዊነት እንደሰምና ወርቅ ያስማማች ልዩ ከተማ ናት።” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

የታሪክ ማህደር፣ የኪነ-ጥበብና የሥልጣኔ መፍለቂያ በሆነችው ታሪካዊቷ ጎንደር ከተማ ገብተናል። ​ጎንደር የኢትዮጵያ የልዕልና ምልክት፣ የኅብረ-ብሔራዊነት ማሳያና ጥንታዊነትን ከዘመናዊነት እንደሰምና ወርቅ ያስማማች ልዩ ከተማ ናት። በዐፄ ቴዎድሮስ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ለተደረገልን እጅግ ደማቅና ክብር የተሞላበት አቀባበል...

መንግሥት ነዳጅ ቆጥቡ እንጂ የትራንስፖርት ታሪፍ ጨምሩ አላለም።

ባሕር ዳር: መጋቢት 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በመካከለኛው ምሥራቅ የተነሳው ግጭት የነዳጅ እጥረት እንዲከሰት አድርጓል። ነዳጅን ገዝተው ለሚጠቀሙ እንደ ኢትዮጵያ ላሉ ሀገራት ደግሞ የነዳጅ እጥረቱ በማኅበረሰቡ የዕለት ከዕለት እንቅስቃሴ ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ ያሳድራል። ይህንን ፈተና ለመሻገር...

አሚኮ ተዓማኒነት እና ፋይዳ ያላቸው የዲጂታል ሚዲያ መረጃዎችን በማስተላለፍ ሕዝብን እያገለገለ ነው።

ባሕር ዳር: መጋቢት 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ከአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር በመተባበር ለክልሉ የሕዝብ ግንኙነት መሪዎች የአቅም ግንባታ ሥልጠና እየሰጠ ነው፡፡ በሥልጠና ማስጀመሪያ መርሐግብሩ ተገኝተው የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ...