“ምሥራቅ እዝ ጀግና የሕዝብ ልጆች የሚፈጠሩበት ነው” ጄኔራል ደስታ አብቸ

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ)በሀገር መከለካያ ሠራዊት የምሥራቅ እዝ በግዳጅ ላይ ለሚገኙ ለሠራዊቱ ክፍል መሪዎች የማዕረግ ዕድገት ሰጥቷል። መሪዎችም የባሕር ዳር ከተማ የኮሪደር የልማት ሥራዎችን ተዘዋውረው ጎብኝተዋል። በመርሐ ግብሩ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የመከላከያ መሐንዲስ...

“ጎንደር ከተማዋ ብቻ ሳይኾን ገጠሩም በኮሪደር ልማት አዲስ የታሪክና የሥልጣኔ ምዕራፍ ተከፍቶለታል” ምክትል ጠቅላይ...

ባሕር ዳር: መጋቢት 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በታሪካዊቷ የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ሳይና ሳቢያ የገጠር ቀበሌ የተገነቡ የገጠር ኮሪደር ሞዴል ቤቶችን መርቀው ሥራ አስጀምረዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት...

“ዘመናዊ ኑሮ ልንኖር ነው” የገጠር ኮሪደር ተጠቃሚ አርሶ አደሮች

ባሕር ዳር: መጋቢት 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የገጠር ኮሪደር ልማት የገጠር መንደሮችን ከመሠረተ ልማት ጋር በማስተሳሰር የማልማት ስልት ነው። ይህ የልማት ስልት የመንገድ፣ የኤሌክትሪክ፣ የንጹሕ መጠጥ ውኃ፣ የትምህርት እና የጤና አቅርቦቶችን በአንድ አካባቢ አስተሳስሮ በማሟላት...

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የመገጭ ግድብ ፕሮጄክትን ጎበኙ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የመገጭ ግድብ ፕሮጄክትን ጎብኝተዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ለዓመታት የተጓተቱ ፕሮጀክቶች ከጠፉበት እየተመለሱ፤ ከወደቁበት እየተነሡ ነው ብለዋል። የሀገር ሀብት ፈሶባቸው መክነው...

የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የባሕል ፍርድ ቤት ዳኞች ምርጫ ማካሄዱን አስታወቀ።

  ባሕር ዳር: መጋቢት 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ዓለምአንተ አግደው የተካሄደውን የባሕል ፍርድ ቤት የዳኞች ምርጫን አስመልክተው መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸውም የአማራ ክልል ምክር ቤት የባሕል ፍርድ ቤቶችን ለማቋቋም እና ዕውቅና ለመስጠት...