የመንግሥት አሥተዳደር ሪፎርም የመንግሥት ተቋማት ግልጽ አሠራር እንዲኖራቸው ያደረገ ነው።

ባሕር ዳር: የካቲት 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሲቪል ሰርቪስ እና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ ፈጣን እና ጥራት ያለው አገልግሎትን ለማረጋገጥ በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ የሪፎርም ሥራዎችን ተግባራዊ አድርጓል። ቢሮው በግማሽ ዓመቱ የዕቅድ አፈጻጸም...

ሙስና መረጃው ድብቅ፣ የምርመራ ሥራውም ረቂቅ ነው።

ባሕርዳር፡ የካቲት 20/2018 (አሚኮ) የአማራ ክልል የሥነ ምግባርና የፀረ ሙስና ኮሚሽን ሙስና አና ብልሹ አሠራርን ለመከላከል ከክልሉ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ እና ፍትሕ ቢሮ ጋር በቅንጅት በሚከናወኑ ሥራዎች ላይ ውይይት አድርጓል። የአማራ ክልል የሥነ ምግባርና...

ለሀገር ዕድገት እና ደኅንነትን ሲባል የባሕር በር ጥያቄ ምላሽ እንዲያገኝ የድርሻን መወጣት ይገባል።

ባሕር ዳር: የካቲት 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር በር የሀገራትን ምጣኔ ሃብታዊ እና ፖለቲካዊ አቅም ለመገንባት ቁልፍ ሚናን ይጫወታል። ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ፉክክር እያየለ በመጣበት በዚህ ዘመን ኀያላን ሀገራት ከድንበራቸው ብዙ ርቀትን ተሻግረው በባሕር ዳርቻዎች...

ዴሞክራሲያዊ እና ፍትሐዊ ምርጫ እንዲካሄድ እየተሠራ ነው።

ከሚሴ፡ የካቲት 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት "ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር" በሚል መሪ መልዕክት ለሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ የመወዳደሪያ ማኒፌስቶውን እና የምርጫ ምልክቱን አስተዋውቋል። የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ...

ሕዝብን ማዕከል ያደረገ የጸጥታ ሥራ መሥራት ይገባል።

አዲስ አበባ፡ የካቲት 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ስምንተኛው ሀገር አቀፍ የሰላም እና የጸጥታ የምክክር መድረክ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። ምክክሩ "ሰላማዊ ፖለቲካ ለሀገራዊ ብልጽግና" በሚል መሪ መልዕክት ነው እየተካሄደ ያለው። በመድረኩ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የሰላም ሚኒስትር...