በምርት ዘመኑ የአፈር ማዳበሪያ እጥረት ስጋት አይኾንም።

  ባሕር ዳር፡ የካቲት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የ21018/19 የምርት ዘመን ለመኸር እርሻ የግብርና ግብዓት ለአርሶ አደሮች ተደራሽ ለማድረግ የቅድመ ዝግጅት ተግባራት እያከናወነ መኾኑን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አስታውቋል። የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ምክትል ኀላፊ አጀበ ስንሻው...

“ከአባቶች ጥንካሬን በመውሰድ የአይቻልም መንፈስን ሰብረናል” ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር፡ የካቲት 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሀገርን ከወራሪ ለማዳን፤ ያልተደፈረ ነጻነትን እና ክብርን ለማስጠበቅ፤ ለሉዓላዊነት የደም ዋጋ ለመክፈል ኢትዮጵያውያን በአንድነት ተባብረዋል። ኢትዮጵያውያን ለጥቁሮች ሰብዓዊ መብት መከበር ፈር ቀዳጅ በመኾን በዓድዋ ድል አሸናፊነትን አረጋግጠዋል። ለበርካታ አፍሪካውያን...

ሰላማዊ እና ዴሞክራሲያዊ ምርጫ እንዲከናወን የወጣቶች ሚና የጎላ ነው።

ባሕር ዳር: የካቲት 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ሰላማዊ፣ ፍትሐዊ፣ ነጻ እና ተዓማኒ ምርጫ እንዲከናወን የወጣቶችን ሚና የተመለከተ ሥልጠና በአማራ ክልል በወጣቶች ክንፍ አሥተባባሪነት ሲሰጥ ቆይቷል። የማጠቃለያ መርሐ ግብርም ተከናውኗል። በሥልጠናው የወጣቶች ፌዴሬሽን፣ የወጣቶች ማኅበር፣...

“የባሕር በር የማግኘት መብታችን የዓድዋ ሰማዕታት ካወረሱን የሉዓላዊነት አደራ የማይነጠል ነው” ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ

ባሕር ዳር: የካቲት 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 130ኛው የዓድዋ ድል በአዲስ አበባ እየተከበረ ነው። በክብረ በዓሉ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ የዓድዋ ድል ለአፍሪካ እና ለመላው ጥቁር ሕዝብ የነጻነት ጎህ የፈነጠቀ፣ የሰብዓዊ ክብር እና ሞገስ...

“ሀገርን ከጥቃት መከላከል የኩራት ሁሉ ምንጭ ነው” ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

ባሕር ዳር፡ የካቲት 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 130ኛው የዓድዋ ድል በአዲስ አበባ እየተከበረ ነው። በክብረ በዓሉ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የዓድዋ ድል ከኢትዮጵያ አልፎ መላውን ጥቁር ያኮራ፣...