በጎንደር ሆስፒታል ለካንሰር ታካሚዎች ተስፋ የኾነው የጨረር ሕክምና ማዕከል።
ባሕር ዳር፡ የካቲት 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ወይዘሮ ዓለሚቱ ለማ የጎንደር ከተማ ነዋሪ ናቸው። የካንሰር በሽታ ተጠቂ በመኾናቸው የጨረር ሕክምና እንዲያገኙ በሐኪሞች ይታዘዛሉ። ኾኖም በጎንደር ከተማ የጨረር ሕክምና ባለመኖሩ ወደ አዲስ አበባ የጨረር ሕክምና ለማግኘት...
በምዕራብ ጎጃም ዞን በ19 ትምህርት ቤቶች ላይ የምገባ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው።
ፍኖተ ሰላም፡ የካቲት 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) መምህርት ብርቱካን ጌታሁን በፍኖተሰላም ከተማ 01 አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መምህርት ናቸው። የተማሪዎች ምገባ መርሐግብር ሳይመገቡ ወደ ትምህርት ቤት በሚመጡ ተማሪዎች...
በአማራ ክልል በእንስሳት ሃብት የላቀ ውጤት ለማምጣት በትኩረት እየተሠራ ነው።
ባሕር ዳር፡ የካቲት 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሰፊ በኾነ የእንስሳት ቁጥር እና ብዝኀ ሕይወት የታደለ ነው። ለሀገር ውስጥ ፍጆታ እና ለውጭ ገበያ የሚውል ከፍተኛ የሥጋ፣ የወተት፣ የማር እና ሌሎች የእንስሳት ውጤቶችን የማምረት አቅም...
በግጭት የተጎዱ ዜጎችን መልሶ ለማቋቋም የሚሠሩ ሥራዎች በትኩረት ሊከናወኑ እንደሚገባ ተገለጸ።
አዲስ አበባ፡ የካቲት 24/2018ዓ.ም (አሚኮ) በግጭት የተጎዱ ዜጎችን መልሶ የመጠገን፣ የማቋቋም እና የማልማት ሥራዎች ስኬታማ እንዲኾኑ በትኩረት መሥራት እንደሚገባ የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ.ር) አሳስበዋል።
ሚኒስትሯ ዶክተር ኤርጎጌ ተስፋዬ ማሳሰቢያውን የሰጡት በግጭት...
ከፍተኛ የሕክምና አገልግሎት የሚሰጡ መሣሪያዎች በሆስፒታሎች ተደራሽ እየኾኑ ነው።
ባሕር ዳር: የካቲት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጤና ቢሮ የኤም አይ አር ዘመናዊ ማሽን ለፈለገ ሕይወት አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ድጋፍ አድርጓል። በርክክብ መርሐ ግብሩ ላይ የተገኙት በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ ዘርፍ አስተባባሪ...








