በእጣን እና ሙጫ ምርት ከ5 ሺህ በላይ ለሚኾኑ ሰዎች የሥራ ዕድል ተፈጥሯል።
ባሕር ዳር: የካቲት 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በእጣን እና ሙጫ ምርት ለ5 ሺህ 403 ሰዎች የሥራ ዕድል መፈጠሩን የአማራ ክልል የአካባቢ እና ደን ጥበቃ ባለሥልጣን አስታውቋል።
ወይዘሮ ትዕግስት ዓለሙ በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 04 የገበያ ማዕከል...
ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን መከበር በሴቶች እኩልነት እና ነጻነት ላይ ትልቅ ለውጥ አምጥቷል።
ባሕር ዳር፡ የካቲት 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሴቶች፣ ወጣቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀንን ምክንያት በማድረግ ከሚዲያ አካላት ጋር የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ አካሂዷል።
በመድረኩ የተሳተፉት የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ የሕዝብ ግንኙነት...
ግብርናው ከበሬ ትክሻ ወደ ትራክተር እርሻ እየተሸጋገረ ነው።
ባሕር ዳር: የካቲት 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ግብርናውን ለማዘመን እና ምርታማነትን ለማሳደግ የእርሻ ሜካናይዜሽን ተግባራዊ እየተደረገ ነው።
የአማራ ክልል ግብርና ቢሮም ከበሬ ትክሻ ያልወረደውን ባሕላዊ የአስተራረስ ዘዴ ከሰው እና እንስሳት ጉልበት አውጥቶ በዘመናዊ የአስተራረስ ዘዴ...
በሁሉም መስክ ጠንካራ ለውጥ ለማምጣት ጠንካራ የሕዝብ ግንኙነት ያስፈልጋል።
ባሕር ዳር፡ የካቲት 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት "ለሰላም ዘብ እንቆማለን፤ የልማት አርበኛ እንኾናለን" በሚል መሪ መልዕክት ከከተማ፣ ከክፍለ ከተማ እና ከቀበሌ መሪዎች ጋር መክሯል።
የባሕር ዳር ከተማ...
የሚዲያ እና ኮሙዩኒኬሽን አካላት የሴቶችን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ መሥራት ይጠበቅባቸዋል።
ባሕር ዳር፡ የካቲት 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ115ኛ እና በኢትዮጵያ ለ50ኛ ጊዜ የሚከበረውን ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን ምክንያት በማድረግ በአማራ ክልል ለሚዲያ አካላት የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ አየተካሄደ ነው።
የአማራ ክልል ሴቶች፣ ወጣቶች እና...








