የብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን ክልላዊ የማጠቃለያ መርሐ ግብር በደብረ ብርሃን ከተማ እየተካሄደ ነው።
ደብረ ብርሃን: ኅዳር 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 20ኛው የብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን "ዴሞክራሲያዊ መግባባት ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት" በሚል መሪ መልዕክት በአማራ ክልል ደረጃ የማጠቃለያ መርሐ ግብር በደብረ ብርሃን ከተማ እየተካሄደ ይገኛል።
በዓሉ በአማራ ክልል ከኅዳር...
ከችግር በመላቀቅ ወደ ተሟላ ሰላም ለመመለስ መምከር ይገባል።
ባሕር ዳር: ኅዳር 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በምሥራቅ ጎጃም ዞን ከብቸና ከተማ አሥተዳደር እና ከእነማይ ወረዳ ነዋሪዎች ጋር እየተወያዩ ነው።
በውይይቱ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የአሥተዳደር ዘርፍ አሥተባባሪ አማኑኤል ፈረደ (ዶ.ር)፣ የምሥራቅ ጎጃም...
“መከባበር እና መደማመጥ ላይ ባሳየነው ውስንነት ነው የወደቅነው” የሀገር ሽማግሌዎች
ባሕር ዳር: ኅዳር 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) እኛ ኢትዮጵያውያን "ለሰው መድኃኒቱ ሰው ነው" የሚለው ብሒል የሚገለጥብን ሕዝቦች እንደኾን ብዙውን ጊዜ በሰዎች አንደበት ይነገራል፤ ሰነድ ላይም ተከትቦ ይገኛል። ይህ በሰው ልጅ ላይ ያለ የመተማመን መንፈስን የሚያጠናክርልን...
ባለፉት ጊዜያት በሰላም፣ በልማትና መልካም አሥተዳደር ዘርፎች የመጡ ለውጦችን ማስቀጠል ይገባል።
ደሴ: ኅዳር 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች እና የጸጥታ መዋቅር መሪዎች በወቅታዊ የሰላም፣ የልማት እና የመልካም አሥተዳደር ጉዳዮች ዙሪያ በደሴ ከተማ ምክክር እያደረጉ ነው፡፡
በመድረኩ በብልጽግና ፓርቲ የአማራ ክልል
ቅርንጫፍ ጽሕፈት...
ለአካል ጉዳተኞች ምቹ የኾነ ተቋም በመገባት አካታችነትን ማረጋገጥ ይገባል።
ገንዳ ውኃ፡ ኅዳር 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የምዕራብ ጎንደር ዞን ሴቶች ወጣቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ መምሪያ አይ ኤች ኤስ ከተባለ ግብረ ሰናይ ተቋም ጋር በመኾን በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ34ኛ ጊዜ በሀገራችን ደግሞ ለ33ኛ ጊዜ የሚከበረውን...








